Etdagem Habesha

Etdagem Habesha We share only happiness and Smiles here...Make sure YOU FOLLOW Me💚💛❤️

London forver
27/06/2026

London forver

Wishing championship of worldcup advanced to England ...

25/06/2026

Enjoy the videos and music that you love, upload original content and share it all with friends, family and the world on YouTube.

19/06/2026

ሰኔ ሚካኤል አንተፍረድ

19/06/2026

የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት (AAMC) በአርሲ ጭፍጨፋ ላይ የተሳተፉትን የአገዛዙን ባለስልጣናትን ስም ይፋ አደረገ‼️‼️‼️

በአርሲ ቀጠና በተካሄደው እምነት ተኮር አሰቃቂ ጭፍጨፋ ፣ አገዛዙና የኦነግሸኔ የተሳተፉበት መሆኑን በመገልጽ አለም አቀፉ ማብበረሰብ ነጻና ገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ አዋቅሮ ምርመራ እንዲያካሂድ ሲል ምክር ቤቱ ጥሪውን አስተላልፋል‼️ ‼️ ‼️

*** Wondwossen Teklu ***

ባለፈው ሳምንት ግንቦት 23/24 ቀን 2018 በምስራቅ አርሲ ዞን ሶስት ወረዳዎች ውስጥ በሚኖሩ ንጹሃን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ በተፈጸመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ አምስት ያህል የአገዛዙ ባለስልጣናት እጅ ያለበት መሆኑን የአዲድ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት (AAMC) ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2018 ባወጣው መግለጫ ይፋ አደረገ።

አርሲ ላይበዚህ እያገባደድን ባለው 2018 ዓ ም ብቻ ከአራት ጊዜ በላይ ኦርቶዶክሳዊያኑ ላይ ያነጣጠረ መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዳል ያለው ምክር ቤቱ ጭፍጨፋው የነገደ አማራን ሕዝብ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ከድፍን ኦሮሚያ የማጽዳት ዘመቻን ከከፈተው እና በወለጋ፣ በባሌ፣ በጅማ፣በሀረርና በሸዋ ከተፈጸሙት ጄኖሳይዳዊ ጭፍጨፋ አርሲ አንደኛው አካል ነው በማለት ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ አመላክታል።

በዚህ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችንና የነገደ አማራ ሕዝብ ተወላጆችን ኢላማ ባደረገው መጠነ ሰፊ የጭፍጨፋ ዘመቻ፣

📌 1ኛ- አቢይ አህመድ
📌 2ኛ- ሽመልስ አብዲሳ
📌 3ኛ- ደምመላሽ ገብረሚካኤል
📌 4ኛ- አራርሳ መርዳሳ
📌 5ኛ- ኮ/ል አበበ ገረሱ
📌 6ኛ- ስንታየሁ ጥላሁን የሚባሉ የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት እጅ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ የተሳተፉበት ማስረጃ ባለው መረጃ ማረጋገጥ ችያለው ያለው የምክር ቤቱ መግለጫ ፣ ጭፍጨፋውን ለማስቆም መላው የኢትዮጲያ ሕዝብ በጋራ ጨፍጫፊዎችን እንዲታገል ጥሪ ያቀረበ ሲሆን አለም አቀፉ ማህበረሰብ ነጻና ገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ አዋቅሮ ምርመራ እንዲያካሂድ ሲል ጥሪውን አስተላልፋል።

የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤተ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ከአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት ስለ አርሲ ጭፍጨፋ ተጠያቂ ግለሰቦች የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ---ሰኔ 2፣ 2026።
/
በጭፍጨፋው 5 ግለሰቦች እና ሌሎች በገለልተኛ ዓለም አቀፍ አጣሪ በድን እንዲመረመሩ ጥሪ እናቀርባለን !!!
/
ሰኔ 2፣ 2018 ዓ ም
/
ግንቦት 23 እና24 ቀናት 2018 ዓ ም በምስራቅ እርሲ ዞን ሶስት ወረዳዎች ባሉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ንፁሃን ላይ በተከፈተ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ቁጥራቸው ከ52 በላይ የሚሆኑ ንፁሃን በግፍ ተግድለዋል፣ ከ47 በላይ ቀላልና ከባድ ቆስለኛ ሆነዋል፣ 190 በላይ ደግሞ እስካሁን ድረስ ደብዛቸው አልተገኘም። በተጨማሪም፣ ሁለት አቢያተ ክርስቲያናትን ጨምሮ ከ310 በላይ ቤቶች የተቃጣሉ ሲሆን፣ ከ500 በላይ ነዋሪዎች ተፈናቅለው ለመሸሽ ተገደዋል።

ጭፍጨፋው በተፈጸመ አምስተኛ ቀን ላይ አገዛዙ ባወጣው መግለጫ፣ ፋኖ እና ኦነግ/ሸኔ ብሎ የሚጠራው የኦሮሞ ነጻ አውጪ ሰራዊት (OLA) ተጣምረው በጋራ የፈፀሙት ነው በማለት የገለፀ ሲሆን፣ "አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ" እንዲሉ "አጣሪ ቡድን" ያለውን ወደ ስፍራው መላኩንም ምክር ቤታችን ማረጋገጥ ችሏል። "አጣሪ ቡድን" የተባለው ዶክመንተሪ እየሰራ መሆኑንም ለማወቅ ችለናል።
በሌላ በኩል ደግሞ፣ ስለጭፍጨፋው አውነተኛ ገፅታ የሚናገሩት ድምፅ እንዳይሰማ እንደ እነ ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሳን የመሳሰሉ ዜጎችን አስሯል። ይህን የአገዛዙን የተለመደ አምባገነናዊ ድርጊት የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት በጥብቅ ያወግዘዋል።

አገዛዙ "ጭፍጨፋው የተፈጸመው በአማራ ፋኖ እና ኦነግ/ሸኔ ነው" ብሎ የገለፀ ቢሆንም፣ በድርጊቱ ተሳትፈዋል ብሎ የዞኑን ፖሊስ ኮሚሽነርን ጨምሮ ወደ አምስት የሚጠጉ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮችን ለሚዲያ ፍጆታ ብሎ አስሯል። ይህም፣ የአገዛዙን የተምታታ እና በውሸት የተበተበ አካሄድ ፍንትው አድርጎ ያሳየ ብቻ ሳይሆን፣ የራሱም እጅ አለበት ብሎ እንደሚያምን የሚያጋልጥ ነው።

የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት በምስራቅ እርሲ ዞን በትርፈጸመው አረመኔያዊ የግፍ ጭፍጨፋ ጉድይ በጥልቀት ያደረገውን ልዩ እና እውነትን ማዕከል ያደረገ የምርመራ ውጤት፣ ለመላው የኢትዮጲያ ሕዝብ እና ብሎም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንደሚከተለው ይፋ ያደርጋል :-

📌 1ኛ- በምስራቅ አርሲ ዞን ሶስት ወረዳዎች ውስጥ በሚኖሩ ንፁሃን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ በተፈጸመው ጭፍጨፋ ተጠያቂ አካላትንን በተመለከተ :-

በምስራቅ አርሲ ዞን በአሰኮ ወረዳ፣ በሸካ ወረዳ እና በእንዶሌ ዋቤ ወረዳዎች ውስጥ በሚኖሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሆኑ ንፁሃን ላይ ግንቦት 23 እና ግንቦት 24 መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ባልሆኑ የታጠቁ ኃይሎች ጥምረት ጭፍጨፋ መፈፀሙን ምክር ቤታችን በቀጥታ ከስፍራው በደረሰው መረጃ ማረጋገጥ ችላል።

በዚህ ጭፍጨፋ በአገዛዙ በኩል ሽመልስ አብዲሳ፣ ደምመላሽ ገብረሚካኤል፣ አራርሳ መርዳሳ፣ ኮ/ል አበበ ገረሱ እና ስንታየሁ ጥላሁን በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ በሰጡት ትዕዛዝ ወይም በሚመሯቸው ተቋማት ተሳትፎ በኩል ተጠያቂዎች እንደሆኑ እና ዝርዝር ተሳትፏቸው በገለልተኛ ዓለም አቀፍ አጣሪ ቡድን ተጣርቶ ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸው ምክር ቤታችን ያምናል፣ በዚህ አጋጣሚ ጥሪም ያቀርባል።

በተጨማሪም፣በመንግሥት መዋቅሮች እየታገዘ በንፁሃን ደም ታሪኩ የጨቀየው "ኦነግ/ሸኔ" የተባለው ታጣቂ ኃይል፣ በእለተ እሁድ ግንቦት 23 እና 24 2018 ጭፍጨፋ መፈፀሙን ከነዋሪዎች እና ከጭፍጨፋ ሰለባዎቹ አንደበት መስማት የቻልን በመሆናችን፣ ጉዳዩ በገለልተኛ ዓለም አቀፍ አጣሪ ቡድን መጣራት እንዳለበት ምክር ቤታችን ያምናል፣ በዚህ አጋጣሚ ጥሪም ያቀርባል። ።

📌 2ኛ- በአርሲ በ2018 ብቻ አራት ግዜ የጭፍጨፋ ጥቃት ተፈፅሟል።

ግንቦት 23/24 ቀን 2018 በምስራቅ አርሲ ሶስት ወረዳዎች የተፈፀመው ጭፍጨፋ በዓይነቱ የመጀመሪያው ሳይሆን፣ በ2018 ብቻ አራት ግዜ መጠነ ሰፊ የጭፍጨፋ ዘመቻዎች የተፈፀሙ ሲሆኑ፣ የጭፍጨፋዎቹ ዋና ዓላማም ድፍን ኦሮሚያን ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና ከነገደ አማራ የማፅዳት መንግስታዊ እቅድ አካል መሆኑን እና በጫካ ውስጥ ያለው እና ኦነግ/ሸኔ እየተባለ የሚጠራው ታጣቂ ኃይልም በፍቃዱ የሚሳተፍባቸው ዘመቻዎች እንደሆኑ ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የለበትም።

የአርሲ ጭፍጨፋ በወለጋ፣ በባሌ፣ በሐረር፣ በሸዋ፣ በጅማ እና በመላ ኦሮሚያ የሚኖሩ ኢትዮጲያዊያን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና የነገደ አማራ ተወላጆችን ለማፅዳት የተከፈተ የመንግስታዊ እና የፅንፈኞች የጄኖሳይድ ዘመቻ አካል እና ቀጣይነት ያለው በመሆኑ፣ ፍትሕን በትግል እንጂ በልመና ማግኘት የማይቻል በመሆኑ መላ የሀገራችን ህዝብ ለፍትህ እና ዘለቄታዊ ሰላም ቆርጦ መታገል አለበት። በዚህ ትግል ምክር ቤታችን ከህዝብ እና ከእውነት ጋር ያለውን ውገና አጠናክሮ ይሰለፋል።

ስንተባበር ፣ እንጠነክራለን፣ እናሸንፋለን ‼️‼️‼️

የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት፣
ሰኔ 2፣ 2018።

ግልባጭ :-

📌 1---ለተባበሩት መንግሥታት
📌 2---ለአፍሪካ ህብረት
📌 3---ለአሜሪካ መንግሥት
📌 4--- ለአውሮፓ ህብረት
📌 5---ለለጋሽ ሀገራት + 2 (ሩሲያ፣ ቻይና)
📌 6--ለአመንስቲ ኣንተርናሽናል
📌 7---ለሂውማን ራይትስ ዎች
📌 8---ለጄኖሳይድ ዎች

15/06/2026
13/06/2026

Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

08/06/2026

Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

ፍትህ ለአርሲ ምእመናን,,,,,
08/06/2026

ፍትህ ለአርሲ ምእመናን,,,,,

Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Etdagem Habesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Etdagem Habesha:

Shortcuts

Share