Eloza Photo

Eloza Photo Eloza Photo Studio
0911919174/0913083322

03/08/2024

አቤቱ፥ከሰዎች፥ዕድል ፈንታቸው በሕይወታቸው ከሆነች ከዚህ ዓለም ሰዎች በእጅህ አድነኝ ከሰወርኸው መዝገብህ ሆዳቸውን አጠገብህ ልጆቻቸው ብዙ ናቸው የተረፋቸውንም ለሕፃናታቸው ያተርፋሉ።

 #ኤሎዛ ፎቶና ቪዲዮ #+251911919174
20/06/2024

#ኤሎዛ ፎቶና ቪዲዮ
#+251911919174

29/12/2023
Happy Birthday   photoመሳለሚያ ሞቢል አካባቢ
17/11/2023

Happy Birthday photo
መሳለሚያ ሞቢል አካባቢ

 #ኤሎዛ ፎቶ ስቱዲዮ  Photo Studioመሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ ሞቢል ቢላል መስኪድ ፊት ለፊትTel:-+251911919174
14/11/2023

#ኤሎዛ ፎቶ ስቱዲዮ
Photo Studio
መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ ሞቢል ቢላል መስኪድ ፊት ለፊት
Tel:-+251911919174

12/09/2023
በ15-08-2015ዓ.ም እንዲህ አልፋል ተመስገን🙏🙏🙏
25/04/2023

በ15-08-2015ዓ.ም እንዲህ አልፋል ተመስገን🙏🙏🙏

"…ከጌታ ትንሣኤ እሁድ ማግስት የሚገኘው የዛሬው ዕለተ ሰኞ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስያሜ መሠረት ማዕዶት ይባላል። ማዕዶት ማለት መሻገሪያ መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዘመነ ብሉይ ሕዝበ...
17/04/2023

"…ከጌታ ትንሣኤ እሁድ ማግስት የሚገኘው የዛሬው ዕለተ ሰኞ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስያሜ መሠረት ማዕዶት ይባላል። ማዕዶት ማለት መሻገሪያ መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዘመነ ብሉይ ሕዝበ እስራኤል ከግብጽ ባርነት ከፈርኦን እጅ ነፃ ወጥተው ባህረ ኤርትራን ተሻግረው ምድረ ርስት ገብተዋል።

"…በምሳሌውም ፈርኦን የዲያብሎስ፣ ሠራዊቱ የሠራዊተ ዲያብሎስ፣ ግብጽ የሲኦል፣ ባሕረ ኤርትራ የባሕረ ሲኦል፣ ሕዝበ እስራኤል የምእመናን፣ ሙሴ የወልደ እግዚአብሔር፣ በትረ ሙሴ የቅዱስ መስቀል ምሳሌ ሲሆን እስራኤላውያን በሙሴ መሪነት ባህረ ኤርትራን ተሻግረው ምድረ ርስት እንደገቡት ሁሉ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን አስበን የምንውልበት ዕለት ነው።

" ዛሬ ደሞ እኔ ተወለድኩ መልካም ልደት ለእኔ🎂🎂🎂

ልዩ ኃይል ጨካ እየገባ ነው ወደ ለየለት ጦርነት ሊገባ ነው መሰለኝ
06/04/2023

ልዩ ኃይል ጨካ እየገባ ነው ወደ ለየለት ጦርነት ሊገባ ነው መሰለኝ

Ethiopia_ትቅደም's short video with ♬ Sad Music

 #ኤሎዛ ፎቶ #መሳለሚያ ሞቢል
26/12/2022

#ኤሎዛ ፎቶ
#መሳለሚያ ሞቢል

እንኳን ደስ አለሽ...!!!!!🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓
03/09/2022

እንኳን ደስ አለሽ...!!!!!
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eloza Photo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Eloza Photo:

Share