ጌዴኦ page

ጌዴኦ page እንኳን ወደ ጌዴኦ page በሰላም መጡ። ስለ ጌዴኦ በዚህ ገጽ ሙሉ ማወቅም ሆነ መጠየቅ ይችላሉ። እርሶ follow ብቻ ያደርጉ።

መረጃ ላኩልን

09/09/2026

Dawud ግን ይመቸው😂

09/09/2026

ኢትዮጵያን ዋጋ እያስከፈላት ያለው..

Gedeo China
06/09/2026

Gedeo China

Original beautyጌዴኦ page
06/09/2026

Original beauty
ጌዴኦ page

ጌዴኦ
06/09/2026

ጌዴኦ

ጌዴኦ page
05/09/2026

ጌዴኦ page

መላው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!የወደፊት ህልምዎን እውን ለማድረግ ዲላ ዩኒቨርሲቲን መርጠው እንዲማሩ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን!...
05/09/2026

መላው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!

የወደፊት ህልምዎን እውን ለማድረግ ዲላ ዩኒቨርሲቲን መርጠው እንዲማሩ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን!

ዩኒቨርሲቲያችን በአራቱም የትምህርት መስኮቹ ማለትም:

✅ በጤና ሳይንስ፣
✅ በግብርና፣
✅ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እንዲሁም
✅ በመምህራን ትምህርት ዘርፍ ተፈላጊ የሆኑ ፕሮግራሞችን በማስተማር ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በርካታ አዳዲስ ስርዓተ ትምህርቶችን እየቀረፀ እንዲሁም ነባሮቹን በመከለስ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲን ተመራጭ የሚያደርጉ አንኳር ምክንያቶች

📍ሰላማዊ እና ምቹ አከባቢ ላይ መገኘቱ
📍በመማር ማስተማር ስነ ዘዴው በብዙዎች የተመሰከረለት የትምህርት ጥራት አምባሳደር መሆኑ
📍 በቂ እና ዘመኑን የዋጀ የICT መሠረተ ልማት የተሟሉለት መሆኑ
📍ጥራት ባላቸው እና በዘመናዊ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች የተደራጁ የስማርት መማሪያ ክፍሎች ባለቤት መሆኑ
📍በቂ እና ልምድ ባላቸው ምሁራን ትምህርት እየሰጠ መሆኑ
📍ዘመናዊ የመማሪያ ቤተሙከራዎች የተደራጁለት መሆኑ
📍በገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑ በርካታ የትምህርት ዓይነቶችን የሚያስተምር መሆኑ እውነትም ተመራጭ ያደርገዋል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝበት ዲላ ከተማም ለኑሮ ተስማሚ፣ እጅግ ተመራጭ እና ተወዳጅ መሆኗ፣ ተቋማችንን መርጠው የሚመጡ ተማሪዎችን እውነትም እድለኛ ያደርጋቸዋል።

የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና የአከባቢው ማህበረሰብም 'ትንሿ ኢትዮጵያ' ወደሆነው አንጋፋው ተቋማችን ስትመጡ፣ ሁሉን አቀፍ ድጋፍና ትብብር ለማድረግ ዝግጁ ናቸው።

🎯 ኑ ህልምዎን እውን ያድርጉ፣ ያተርፉበታል።
🎯 መረጃውን ለጓደኞችዎ ያጋሩ!

ዲላ ዩኒቨርሲቲን ይምረጡ!

=== # # #===


!


04/09/2026
እንዲህ ፈገግ ብላችሁ ዋሉ።ጌዴኦ page
03/09/2026

እንዲህ ፈገግ ብላችሁ ዋሉ።
ጌዴኦ page

ኮቾሬ ወረዳ የነገው የቱሪስት መዳረሻ ጌዴኦ page
03/09/2026

ኮቾሬ ወረዳ የነገው የቱሪስት መዳረሻ
ጌዴኦ page

Indirizzo

Rome

Sito Web

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando ጌዴኦ page pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Scelte rapide

Condividi

Digitare