Method mode

Method mode While in Rome, do as the Romans do

29/07/2026
Peace begins when hope ends.
12/07/2026

Peace begins when hope ends.

እውነተኛ ማን እንደሆነ እና ማን ሐሰተኛ እንደሆነ አውቃለው
30/06/2026

እውነተኛ ማን እንደሆነ እና ማን ሐሰተኛ እንደሆነ አውቃለው

24/05/2026

# ምርጫህ

30/04/2026

ፍቅር ከልክ በላይ ግምት የሚሰጠው ነው? አክብሮት የበለጠ አስፈላጊ ነው?

‼️‼️  ...‼️‼️ ፣ ዜጎቿ በሙሉ፤መሄጃ ቢያሳጡት፣ 'ተራብን' እያሉ፤ምስኪን ንጉሳቸዉ፣ እንዲህ ፀለየ አሉ።‘ !የተራበ ህዝቤን፣ ሲያሻህ በነጠላ፤ካሰኘህ በጅምላ፤ከፊቴ አርቅና፣ ባህር ክተ...
15/04/2026

‼️‼️ ...‼️‼️
፣ ዜጎቿ በሙሉ፤
መሄጃ ቢያሳጡት፣ 'ተራብን' እያሉ፤
ምስኪን ንጉሳቸዉ፣ እንዲህ ፀለየ አሉ።
‘ !
የተራበ ህዝቤን፣ ሲያሻህ በነጠላ፤
ካሰኘህ በጅምላ፤
ከፊቴ አርቅና፣ ባህር ክተትልኝ፤
ከሃይቅ ጣልልኝ፡፡
#ከዚያማ!
ያልቻሉት ሲሰምጡ፤
የቻሉት ለማምሻ፣ ዓሣ ይዘዉ ይዉጡ!
ደሞ ሌላ......‼️.
#ሙሴ በበትሩ፣
ፈርኦን በጦሩ፣
ኤርትራ ባሕር ላይ፣ ጦርነት ጀመሩ፡፡
#ሙሴ በበትሩ…
ግዙፍ ባህር ከፍሎ፣ ህዝቡን አሻገረ፤
ፈርኦን በጦሩ፣
ከነ ወታደሩ፣
ባሕር ሰጥሞ ቀረ፡፡
….
ግዙፍ ባሕር ከፍሎ፣ በታምር ሲሻገር፤
ሌላ የውጊያ ስልት….
ቀይሮ ይመጣል፣ ቢሰምጥም ወታደር፡፡
እንደዚህ.....!
የተሻገረ ህዝብ፣
ለቀሪ መንገዱ፣
አሳ እያጠመደ፣ ከባህር ሲያወጣ፤
የፈርኦን ወታደር፣
ሞቶ ለመዋጋት፣
በአሳ ገላ ላይ፣ እሾህ ሆኖ መጣ!!
#ከባሻገር.... #ባሻገር....
"እልፍ" ላሉት፣ እልፍ፤
"እልል" ላሉት፣ ክንፍ፤
በምታድል ሀገር፤
ከባሻገር ወዲያም፣ አለና ባሻገር፤
ድልድይ ሆኖ ያልፋል!
ሌሎችን አሻግሮ፣ 'ራሱ 'ማይሻገር!!!
ደሞ ሌላ.....‼️
፣ በታንኳ ላይ ሳለ፥
ክርስቶስ ለአፍታ ተኝቶ፤
አልቀው ነበር ባይቀሰቅሱት፣ ሞገድ ማዕበል ተነስቶ፤
ለካስ ላፍታ ያህል፣ ንጉስ ካንቀላፋው፤
ቀስቃሽ ሰው ከሌለ፣ ህዝብ ነው 'ሚጠፋው፡፡
ደሞ ሌላ...‼️
#ሟች ምን ተዘናግቶ፣ ገዳይ ቢራቀቅም፤
ፊቱን የተመታ፣ ወደፊት አይወድቅም።
መውጫ መግብያ ነስቶ፣ ህዝቡን ያስጨነቀ፤
ግንባሩን ተመቶ፣ ወደፊት ወደቀ፤
ያውም በጠጠር ነው፣
#ከብላቴናው እጅ በተወረወረ፣
ዳዊት ፊት ቢቆምም፣ ከጎልያድ ጀርባ እግዚአብሄር ነበረ!!
፣ ስጋት ለሚያውጁ፤
ከኢትዮጵያ ጀርባ፣ ይታየኛል እጁ፤
ከጎልያድ ጀርባ፣ የነበረው ጌታ፤
#የሀገሬን ጠላቶች፣ ከሁዋላ ሲመታ።
አጣርቶ ሲያበቃ፣ #ግፍን በፅድቅ ወንፊት፣
ትናንት ዛሬ ባይሆን፣ ይጥላል ወደፊት!!!!

30/03/2026

Midnight Emergency Numbers:

Can’t Sleep - Psalm 4:8
Overthinking - Proverbs 3:5–6
Feeling Attacked - Isaiah 54:17
Crying - Psalm 56:8
Stress - John 14:27
Need Protection - Psalm 91:1
Heavy Heart - Psalm 55:22
Doubt - Mark 9:24
Impatience - Psalm 27:14
Need Strength - Isaiah 40:31

29/03/2026

“Your comfort zone is costing you your future-step out, struggle, and grow.”

Address

Renowned
Addis Ababa

Telephone

+251912184088

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Method mode posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category