MISHA multimedia p.l.c

MISHA multimedia p.l.c Production/Advertising/Media and communications
Events/full production services
Dm or contact us +251925757604/+251912080651

 #ተመስገን እግዚአብሄር ይመስገን  የድንግል ማሪያም ልጅ ፈቃዱ ሆነና እነሆ የበኩር ልጄ የሆነውን የመጀመሪያ ስራዬ ደርቢ የተሰኘ ቆንጆ ሲትኮም ይዤላችሁ መጥቻለሁ በሚሻ መልቲሚዲያ ተዘጋጅቶ...
05/07/2024

#ተመስገን
እግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ፈቃዱ ሆነና እነሆ የበኩር ልጄ የሆነውን የመጀመሪያ ስራዬ ደርቢ የተሰኘ ቆንጆ ሲትኮም ይዤላችሁ መጥቻለሁ በሚሻ መልቲሚዲያ ተዘጋጅቶ በቅርቡ በተመረጠ የቴሌቪዥን ቻናል የሚቀርብ ይሆናል

out now
15/07/2023

out now

New Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Amahairc Music ela tv presents - Azaria Alemu - Yishalal Wey | ይሻላል ወይ - New Ethiopian Music 2023 [ Official Music Vi...

15/07/2023

Tonight 🤩🤩

15/07/2023
“ስላንቺ” መጽሔት ልክ እንደስሟ ትኩረቷን በሴቶች ላይ ያደረገች፣ ስለ ሴቶች ተብላ የተመሠረተች መጽሔት ነች። “ስላንቺ” መጽሔት የሀገራችንን ሴቶች ህይወት ከፍ በማድረግ የሚያሻሽሉ ሐሳቦችን...
08/03/2023

“ስላንቺ” መጽሔት ልክ እንደስሟ ትኩረቷን በሴቶች ላይ ያደረገች፣ ስለ ሴቶች ተብላ የተመሠረተች መጽሔት ነች። “ስላንቺ” መጽሔት የሀገራችንን ሴቶች ህይወት ከፍ በማድረግ የሚያሻሽሉ ሐሳቦችን እና ጥንቅሮችን ይዛ በየወሩ የምትታም ይሆናል። “ስላንቺ” መጽሔት በሴቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ ጥንቅሮችን ይዛ ከመምጣቷ በተጨማሪ፤ ለሴት ፀሃፊያን፣ ደራሲያን፣ ገጣሚያን እና
ጋዜጠኞች ተሰጧቸውንና የሥራቸውን ፍሬ የሚያሳዩባትና የሚገልጹባት ምቹ በር ከፋች መድረካቸው ነች። “ስላንቺ” መጽሔት በላይከን ኤቨንትስ እና ሚሻ መልቲሚዲያ ትብብር የምትታተም ነች።

ዋኖ የተሰኘው አዲሱ ስራችን ተለቋል ማስፈንጠሪያውን(Link) በመጫን ይመልከቱት እናመሰግናለን
20/01/2023

ዋኖ የተሰኘው አዲሱ ስራችን ተለቋል ማስፈንጠሪያውን(Link) በመጫን ይመልከቱት እናመሰግናለን

Ethiopian Music : David Abe - Wano | ዋኖ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)Subscribe: http://goo.gl/vdthqbFacebook : https://www.facebook.com/HopeMus...

NEW MUSIC VIDEO CLIP COMING SOON Bomanza Music ProductionsNatnael Zewde Abity
12/01/2023

NEW MUSIC VIDEO CLIP COMING SOON
Bomanza Music Productions
Natnael Zewde Abity

ነብስህ በሰላም ትረፍ💔💔💔
11/12/2022

ነብስህ በሰላም ትረፍ
💔💔💔

አዲስ ለምንሰራው ቪዲዬ ክሊፕ ሴት ተዋናይ(ሞዴል) እንፈልጋለንMisha multimedia p.l.c  Send ur info on telegram
18/06/2022

አዲስ ለምንሰራው ቪዲዬ ክሊፕ ሴት ተዋናይ(ሞዴል) እንፈልጋለን
Misha multimedia p.l.c
Send ur info on telegram

Out now🔥🔥🔥🔥🔥
14/05/2022

Out now
🔥🔥🔥🔥🔥

Ethiopian Music : Cherinet Teshome ቸርነት ተሾመ (ደራቢ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More...

Address

GERJI
Addis Ababa

Telephone

+251925757604

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MISHA multimedia p.l.c posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share