K Electronics Camera Repair

K Electronics Camera Repair Camera Repair Service in Addisababa We fix all types of Digital Camera come visit us

Europe Brand New Sony A7 R lll The lens is a Sony FE 24-70mm f/2.8 GM.With 2 batteries charger and bagPrice 470,000 birr...
06/01/2026

Europe Brand New Sony A7 R lll
The lens is a Sony FE 24-70mm f/2.8 GM.
With 2 batteries charger and bag
Price 470,000 birr
Call 0911860421 🤙

Lcd Screen for Sony Alpha 7 mark iii is available call 0911860421 KalidK Electronics Camera Repair
26/08/2025

Lcd Screen for Sony Alpha 7 mark iii is available call 0911860421 Kalid
K Electronics Camera Repair

የሚሸጥ Used 24-105mm ሬድ ሪንግ ሌንስዋጋ 45ሺ ቶሎ ይደዉሉ 0911860421K Electronics Camera Repair
23/08/2025

የሚሸጥ Used 24-105mm ሬድ ሪንግ ሌንስ
ዋጋ 45ሺ
ቶሎ ይደዉሉ 0911860421
K Electronics Camera Repair

Mainboard for 5D mark 3Price 30,000 birrየ5D ማርክ 3 ቦርድ ዋጋ 30ሺፈላጊ ከሆኑ በ 0911860421 ላይ ይደዉሉK Electronics Camera Repair
21/08/2025

Mainboard for 5D mark 3
Price 30,000 birr
የ5D ማርክ 3 ቦርድ
ዋጋ 30ሺ
ፈላጊ ከሆኑ በ 0911860421 ላይ ይደዉሉ
K Electronics Camera Repair

15/08/2025

ሰላም ቤተሰብ አብዛኞቹ የRF ሌንሶች ፍሮንት መስታወታቸው ቀለም ቅብ(Tinted) ናቸዉ እናም ሻምፓኝ ከተረጨበት መስታወቱ ይበላሻል በቀላሉም መጠረግ ሚቻል ስላልሆነ ካሁኑ UV filter በመጠቀም ለሌንሱ ጥንቃቄ ያድርጉ
ኬ ኢሌክትሮኒክስ የካሜራ ጥገና ሲያስፈልጎ ወደኛ ይምጡ በ0911860421 ካሊድ ብለዉ ይደዉሉ 🤙

ሰላም የኬ ኢሌክትሮኒክስ ቤተሰብ ታች ምስሉ ላይ ምታዩ 5D mark iii camera ፈርምዌሩ 9.3.0 AB የሚል ሲሆን የፋብሪካዉ የመቸረሻ ፈርምዌር ግን 1.3.6 ነዉይህም ማለት ካሜራዉ ...
05/08/2025

ሰላም የኬ ኢሌክትሮኒክስ ቤተሰብ ታች ምስሉ ላይ ምታዩ 5D mark iii camera ፈርምዌሩ 9.3.0 AB የሚል ሲሆን የፋብሪካዉ የመቸረሻ ፈርምዌር ግን 1.3.6 ነዉ
ይህም ማለት ካሜራዉ ሪፓክ ናው ኦሪጅናሉንም መልሶ መጫን አይቻልም ከተወሰ ጊዜ ቡሃላ ካሜራዉ የተለያዩ ችግሮች ይታዩበታል
ሪፓክ ካሜራ ስትገዙ ቼክ ማድረግ ያለባቹ ነገሮች
1 ፎከስ በview finder እና live mode
2 ሜሞሪ ካርድ
3 በተኖቹ ሁሉም መስራታቸዉን
4 ፍላሽ ሴንሰር
5 ኣድዮ ጃክ
6 USB ኬብል

Canon RP broken shutter blade fixed good as new Call 0911860421 for a service like this K Electronics Camera Repair
01/08/2025

Canon RP broken shutter blade fixed good as new
Call 0911860421 for a service like this
K Electronics Camera Repair

ሰላም ዉድ የ KE ቤተሰብ ኦሪጅናል የ5D ማርክ 4 ትራይፖድ ማሰሪያ አስመጥተናል ሞደፊ ሳይሰራ ራሱን መግጠም ብቻ ከፈለጉ ይደዉሉ 0911860421 ካሊድ ዋጋዉ 4000 ፊክስድ ነዉ ወድያው ...
30/06/2025

ሰላም ዉድ የ KE ቤተሰብ ኦሪጅናል የ5D ማርክ 4 ትራይፖድ ማሰሪያ አስመጥተናል ሞደፊ ሳይሰራ ራሱን መግጠም ብቻ ከፈለጉ ይደዉሉ 0911860421 ካሊድ ዋጋዉ 4000 ፊክስድ ነዉ ወድያው ተገትሞ መውሰድ ብቻ

የ24-105 ማርክ1 ሌንስ 2 አይነት ኬብል አለ የአንዱ ለሌላኛው አይገጥምም በ ሞደፊክ ይሰራ ተብሎ እንኳን ቢገጠም ሊሰራ ይችላል ግን ለቀጣይ ስራ እቃዉን ማበላሸት ነዉ ሚሆነዉ ከሌለ የለም...
27/06/2025

የ24-105 ማርክ1 ሌንስ 2 አይነት ኬብል አለ የአንዱ ለሌላኛው አይገጥምም በ ሞደፊክ ይሰራ ተብሎ እንኳን ቢገጠም ሊሰራ ይችላል ግን ለቀጣይ ስራ እቃዉን ማበላሸት ነዉ ሚሆነዉ ከሌለ የለም ማለት ይሻላል
ኬ ኢሌክትሮኒክስ 0911860421

Happy Fathers Days dear heavenly dad You were my hero my mentor and my guideline to my success Thank you
15/06/2025

Happy Fathers Days dear heavenly dad
You were my hero my mentor and my guideline to my success Thank you

Canon 70 በ 200 ማርክ 2 ወድቆ ፎከስ የሳተ ዉስጥ ተሰብሮ የያዘች ፕላስቲክ ዘንግ በሞደፊክ ተስተካክሏል 👌🤙 እንዲህ አይነት አገልግሎት ከፈለጉ በ 0911860421ላይ ካሊድ ብለው ይ...
04/06/2025

Canon 70 በ 200 ማርክ 2 ወድቆ ፎከስ የሳተ ዉስጥ ተሰብሮ የያዘች ፕላስቲክ ዘንግ በሞደፊክ ተስተካክሏል 👌🤙 እንዲህ አይነት አገልግሎት ከፈለጉ በ 0911860421ላይ ካሊድ ብለው ይደዉሉ
ኬ ኢሌክትሮኒክስ እንለያለን

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when K Electronics Camera Repair posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to K Electronics Camera Repair:

Share

Category