Ethio kal

Ethio kal Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio kal, Photographer, Addis Ababa.

22/02/2020

100,000 view in one day.

ነበር ወይ የገባሽው ቃል
ሌላ ስትለምጅ ባንዴ የሚጣል
ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል

የኔ አለም ....
ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ
በልብሽ ....
በልቤ ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
በድንገት....
ብርሃን አለሜን በቅፅበት ብቀማ
እድሜዬን...
ለሰጠሽኝ ፍቅር ኳተንኩ በጨለማ

ተይ ኪያዬ .....ተይ ኪያዬ
ብርሃን ትዝታዬ
ተይ ኪያዬ ..... ተይ ኪያዬ
እንዴቴ ልመን ችዬ

አሃሃሃሃ....በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ....ስንለያይ
አሃሃሃሃ....ከደመናው ልቃ በልጣ
ለኔም ፀሀይ እስክትወጣ ....እንደውው

በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሸኚኝ አበባዬ
በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሄድኩኝ አሜን ብዬ

ድምፃዊ   በቅርቡ ለህክምና ወደ  #ህንድ ይጓዛል፡፡  ትለግሰዋለች፡፡በ   አስተባባሪነት ለሙሌ የህክምና ወጪ የሚውል  #ለጋሽነኝ የተሰኘ ኮንሰርት  #መስከረም17 በ  #ሞዛይክሆቴል ይካሄዳ...
26/09/2019

ድምፃዊ በቅርቡ ለህክምና ወደ #ህንድ ይጓዛል፡፡
ትለግሰዋለች፡፡
በ አስተባባሪነት ለሙሌ የህክምና ወጪ የሚውል #ለጋሽነኝ የተሰኘ ኮንሰርት #መስከረም17 በ #ሞዛይክሆቴል ይካሄዳል፡፡
መደበኛ መግቢያ #300ብር ቪአይቪ #500ብር

HUB modelling
11/06/2019

HUB modelling

26/04/2019

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio kal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category