Central Media Network

Central Media Network allows you to have a great knowledge about our current world 💪

❤️
26/08/2023

❤️

አሸንዳ 😍
19/08/2023

አሸንዳ 😍

መሀል አዲስ  አበባ 😂😂
10/03/2023

መሀል አዲስ አበባ 😂😂

climbing for Faith.abune yemata church TIgray
07/03/2023

climbing for Faith.
abune yemata church TIgray

walia ibex only in Ethiopia
07/03/2023

walia ibex
only in Ethiopia

 እንዲያ ውድ የነበረዉ ተዋናይ እናቱ ጉያ ደሳሳ ጎጆአቸው ውስጥ በወደቀ ጊዜ ማንም ዞር ብሎ አላየውም ... ዛሬ ግን ቤቱ በታዋቂ አርቲስቶች ፣ ግለሠቦች ተሞልቷል። ዛሬማ አልቃሹ ብዙ ነው።...
12/12/2022



እንዲያ ውድ የነበረዉ ተዋናይ እናቱ ጉያ ደሳሳ ጎጆአቸው ውስጥ በወደቀ ጊዜ ማንም ዞር ብሎ አላየውም ...
ዛሬ ግን ቤቱ በታዋቂ አርቲስቶች ፣ ግለሠቦች ተሞልቷል። ዛሬማ አልቃሹ ብዙ ነው። ቀብሩ ይደምቃል። የአስክሬን ሽኝት ፕሮግራም ወቶለታል :: ሁሉም የአበባ ጉንጉን ሊያስቀምጥ ይሽቀዳደማል። #ይህ ሁሉ ግን ከሞት አይመልሰውም ።

ዛሬ ከተገኘው ጥቂት ሰዉ በዛ በጭንቅ ጊዜ ከአጠገቡ ቢሆን ምናልባትም የመዳን እድል አግኝቶ በፊልሙ አለም እናየው ነበር።

#አንድ ፈረንጅ ሰዉ ተሰብስቦ ደረሰና ምንድነው ብሎ ሲጠይቅ ሰዉ ሞቶ እየተሸኘ ነው አሉት ፈረንጁም እናንተ ኢትዮጵያውያን ስትሞቱ ውድ ናቹ አለ።

እውነቱን ነው እኛ ስንሞት ውድ ነን ሁሉም ሊቀብርህ ይመጣል።
# ነፍሰህ_በሰላም_ትረፍ 😭

Address

Addis Abeba
Addis Abeba

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Central Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Central Media Network:

Share