13/01/2026
📢 አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
YD CREATIVE FILMS ARBA MINCH
🔘ለስራ ብቁና ልምድ ያለው ካሜራ ማን (Photographer) መቅጠር እንፈልጋለን።
🔹 የስራ መደብ
🔘ፎቶ እና ቪዲዮ ቀረጻ
🔘የስቱዲዮ እና ውጭ (Outdoor) ፎቶ ስራ
🔹 የሚፈለጉ ብቃቶች
🔘'በፎቶግራፊ ወይም ቪዲዮግራፊ በቂ ልምድ
🔘DSLR / Mirrorless ካሜራ ሙሉ እውቀት ያለው /መጠቀም የሚችል/
🔘መብራት (Lighting Adjustment) በቂ ልምድ
🔘ታማኝ፣ ትእግስት ያለው እና ከደንበኞች ጋር መስራት የሚችል
🔹 ደመወዝ
በስምምነት / በልምድ መሠረት
🔹 ማመልከቻ
በቂ ልምድ ያላቹ እጩዎች የስራ ልምዳችሁን (ከተቻለ ስራዎቻችሁን) በመያዝ ያግኙን።
📞 ስልክ፡ 0945535454
📍 አድራሻ፡ አርባ ምንጭ አዲሱ ገበያ መግቢያ በስተግራ በኩል ባለው ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል