Ijoolle Ethio

Ijoolle Ethio Enjoy it

 #አንድ የኩዌት ወጣት በአንድ ጊዜ አራት ሴቶችን በአንድ ሰረግ ማግባቱ ተነገረ!!!@የ28 አመቱ የኩዌት ሰው አሁንም ማራኪ መሆኑን ለቀድሞ ባለቤቱ ለማሳየት አራት ሴቶችን በአንድ ጊዜ በማግ...
09/06/2023

#አንድ የኩዌት ወጣት በአንድ ጊዜ አራት ሴቶችን በአንድ ሰረግ ማግባቱ ተነገረ!!!

@የ28 አመቱ የኩዌት ሰው አሁንም ማራኪ መሆኑን ለቀድሞ ባለቤቱ ለማሳየት አራት ሴቶችን በአንድ ጊዜ በማግባት አጀብ አሰኝቷል።

@የኩዌት ጋዜጣ አል-ራይ እንደዘገበው ሰውዬው ከአንዲት ሴት ጋር በትዳር ውስጥ ያልተሳካ ግንኙነት እንደነበረው እና ከተጋቡ ከጥቂት ወራት በኋላ የተፈቱ ስሆን

@ጋዜጣው ሰውየውን ጠቅሶ እንደዘገበው ከተለያዩ በኋላ የቀድሞ ባለቤቴ ከዚህ በኋላ ማግባት እንደማልችል ነገረችኝ ምክንያቱም ከሴቶቹ አንዳቸውም ሊያገቡኝ አይችሉም።

@ወጣቱ በአንድ ሌሊት አራት ሴቶችን ለማግባት እስኪምል ድረስ በእርግጥም ወጣቱ በአንድ ሌሊት አራት ሴቶችን አግብቶ በዋጋ 500,000 ዲናር የአራት ሚስቶቹ ጥሎሽ ሲሆን ከ100,000 ዲናር በተጨማሪ ለጫጉላ ሽርሽር መድቧል።

06/06/2023

Window Of Africa! ዊንዶው ኦፍ አፍሪካ!
ሌላ ተጨማሪ ድምቀት ለከተማችን አዲስ አበባ!
በክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ መሰረተ ድንጋይ ይጣላል!
ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን!

06/06/2023
06/06/2023

Hhhh😝😝

06/06/2023

ቻይና እና አሜሪካ ግልፅ እና ገንቢ ውይይት ጀመሩ
*************************

ቻይና እና አሜሪካ ግልፅ እና ገንቢ ውይይት መጀመራቸው የተገለጸ ሲሆን ሁለቱ ሀገራት በቤጂንግ እያደረጉት ባለው ምክክር የነበራቸውን ግንኙነቶች ለማጠናከር እና ልዩነቶችን ለማጥበብ እንደሆነ ተገልጿል።

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ሁለቱ ሀገራት ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር ግልፅ፣ ገንቢ እና ውጤታማ ንግግር በማድረግ ላይ መሆናቸውን ገልጿል።

በአሜሪካ የምስራቅ ኤዥያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊ የሆኑት ዳንኤል ክሪተንብርንክ፣ በዚህ ሳምንት ወደ ቻይና ማቅናታቸውን የጠቀሰው ዘገባው፣ ይህም በቅርብ ጊዜያት ያልታየ የከፍተኛ ዲፕሎማት ጉብኝት አሜሪካ ውጥረቱን ለመቀንስ ያላትን ፍላጎት የሚያሳይ እንደሆነ ጠቅሷል።

የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ሁለቱ ሀገራት በሁለትዮሽ፣ በአከራካሪ ጉዳዮች፣ በግንኙነት አግባቦች እና በታይዋን ጉዳይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን አስታውቋል።

ውይይቱ የተካሄደው ሁለቱ ኃያላን ሀገራት በደቡባዊ ቻይና ባህር፣ በታይዋን ጉዳይ እና በተለያዩ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውጥረት ውስጥ በገቡበት ወቅት መሆኑን ቲ አር ቲ በዘገባው አስታውሷል።

ጠጆ
29/03/2023

ጠጆ

15/03/2023

Shillalaa ishii 2 nd

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
15/03/2023

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

04/02/2023

komceen barana lafatti dhumte

Address

Asella

Telephone

+251961965017

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ijoolle Ethio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category