Sidama Through My Camera-Dege

Sidama Through My Camera-Dege አላማዬ ሲዳማን ውብ መሬት እና አንጡራ ሀብት ለአለም ማስተዋወቅ ነው።

ሀዋሳ🥰
09/12/2024

ሀዋሳ🥰

የጫምባላላ ቀን ምስሎች🥰📷DeDege Pictures
06/04/2024

የጫምባላላ ቀን ምስሎች🥰

📷DeDege Pictures

ፊጣራ🥰ጫምባላላ ይቀጭላል🥰
06/04/2024

ፊጣራ🥰

ጫምባላላ ይቀጭላል🥰

በፊጣራ ምሽት የሙስሊም ወንድሞቻችን አፍጥር ስነ-ስርአት በሲዳማ ባህል አዳራሽ።📷
06/04/2024

በፊጣራ ምሽት የሙስሊም ወንድሞቻችን አፍጥር ስነ-ስርአት በሲዳማ ባህል አዳራሽ።

📷

እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በአል በሰላም አደረሳችሁ🥰የፍጣራ ቀን የጠዋቱ ድባብ በፎቶ -1
05/04/2024

እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በአል በሰላም አደረሳችሁ🥰

የፍጣራ ቀን የጠዋቱ ድባብ በፎቶ -1

በሲዳማ ክልል ትልቁ ተራራ ጋራምባ እና አካባቢው ፤ ግሩም ተፈጥሮ🥰አርበጎና ፤ ሲዳማ ፤ ኢትዮጵያ
30/01/2024

በሲዳማ ክልል ትልቁ ተራራ ጋራምባ እና አካባቢው ፤ ግሩም ተፈጥሮ🥰

አርበጎና ፤ ሲዳማ ፤ ኢትዮጵያ


Ayiidde Cambalalaallaእንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ-ጫምባላላ በአል በሰላም አደረሰን።
20/04/2023

Ayiidde Cambalalaalla

እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ-ጫምባላላ በአል በሰላም አደረሰን።

ሀዋሳ ኤርፖርት።
25/02/2023

ሀዋሳ ኤርፖርት።

የፍራፍሬ ፣ የጫት እና በተለያዩ ገፀ በረከቶች የታደለችዋ አለታ ጩኮ ከተማ🥰
13/01/2023

የፍራፍሬ ፣ የጫት እና በተለያዩ ገፀ በረከቶች የታደለችዋ አለታ ጩኮ ከተማ🥰


  (በንሳ ዳዬ ወረዳ)
27/12/2022




(በንሳ ዳዬ ወረዳ)

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር(ከንቲባ ጽ/ቤት) ቅጥር ግቢ🥰
09/12/2022

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር(ከንቲባ ጽ/ቤት) ቅጥር ግቢ🥰

እንኳን ለብሄር ብሄረሰብ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ!የፊታችን ሐሙስ ህዳር 29 የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መድና ሀዋሳ ከተማ ይከበራል። ውብቷ ከተማችን...
05/12/2022

እንኳን ለብሄር ብሄረሰብ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ!

የፊታችን ሐሙስ ህዳር 29 የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መድና ሀዋሳ ከተማ ይከበራል። ውብቷ ከተማችንም ዝግጅቷን ጨርሳ እንግዶቿን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።

Address

Sidaama
Awassa

Telephone

+251937315867

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama Through My Camera-Dege posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sidama Through My Camera-Dege:

Share

Category