Ethio Sport

Ethio Sport የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዝአብሔርን መፍራት ነው።

🏆🏆🏆 CHAMPION 🏆🏆 🇪🇸 የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የ 2025/26 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል። ባርሴሎና ዛሬ ሪያል ማድሪድን 2ለ0 ማሸነፉን ተከትሎ ሻምፒዮ...
10/05/2026

🏆🏆🏆 CHAMPION 🏆🏆 🇪🇸

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የ 2025/26 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

ባርሴሎና ዛሬ ሪያል ማድሪድን 2ለ0 ማሸነፉን ተከትሎ ሻምፒዮን መሆኑን ማረጋገጥ ችሏል።

ማርከስ ራሽፎርድ እና ፌራን ቶሬስ የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች አስቆጥረዋል

ባርሴሎና 2️⃣9️⃣ኛ የስፔን ላሊጋ ዋንጫውን ማሸነፍ ችሏል።

የስፔን ላሊጋ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በኤል ክላሲኮ ጨዋታ ቀን የሊጉን ሻምፒዮን አሳውቋል።

👏👏👏👏
09/05/2026

👏👏👏👏

አሁናዊው የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ 👇

መድፈኞቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ ! የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል ከፉልሀም ያደረገውን የለንደን ደርቢ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግብ ቪክቶር ዮኬሬሽ 2x እ...
02/05/2026

መድፈኞቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ !

የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል ከፉልሀም ያደረገውን የለንደን ደርቢ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግብ ቪክቶር ዮኬሬሽ 2x እና ቡካዩ ሳካ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ቪክቶር ዮኬሬሽ በውድድር ዘመኑ 2️⃣1️⃣ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

አርሰናል ማሸነፉን ተከትሎ ፕሪሚየር ሊጉን በ 6️⃣ ነጥቦች ልዩነት መምራት ጀምሯል።

የሊግ ደረጃቸው ?

1️⃣ አርሰናል :- 76 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ፉልሀም :- 48 ነጥብ

ቀጣይ የሊግ መርሐግብር ?

ቅዳሜ - ፉልሀም ከ በርንማውዝ

እሁድ - ዌስትሀም ዩናይትድ ከ አርሰናል

እረፍት አርሰናል 3- 0 ፉልሀም⚽⚽ ዮኬሬሽ ⚽ ሳካ
02/05/2026

እረፍት

አርሰናል 3- 0 ፉልሀም

⚽⚽ ዮኬሬሽ
⚽ ሳካ

መድፈኞቹ ሊጉን በአስር ነጥብ መምራት ጀምረዋል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አርሰናል ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ዮ...
14/03/2026

መድፈኞቹ ሊጉን በአስር ነጥብ መምራት ጀምረዋል !

በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አርሰናል ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ዮኬሬሽ እና ማክስ ዶውማን አስቆጥረዋል።

ቪክቶር ዮኬሬሽ በውድድር አመቱ 1️⃣1️⃣ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ በተቀያሪ ተጨዋቾች 1️⃣0️⃣ ጎል በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ ሆኗል።

በሌላ ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ በአንቶኒ ጎርደን ግብ ቼልሲን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ቼልሲ ካለፉት አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ነው።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ አርሰናል :- 70 ነጥብ
5️⃣ ቼልሲ :- 48 ነጥብ
8️⃣ ኤቨርተን :- 43 ነጥብ
9️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 42 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ማክሰኞ - አርሰናል ከ ባየር ሌቨርኩሰን ( ucl )

ማክሰኞ - ቼልሲ ከ ፒኤስጂ ( ucl )

አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ ከሲቲ ያለውን ልዩነት ወደ 10 አስፍቷል***************በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ ይበልጥ ወደ ዋንጫ...
14/03/2026

አርሰናል ኤቨርተንን በማሸነፍ ከሲቲ ያለውን ልዩነት ወደ 10 አስፍቷል
***************

በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ አርሰናል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ ይበልጥ ወደ ዋንጫው ቀርቧል፡፡

በኤምሬትስ በተደረገው ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ቪክቶር ዮኬሬስ 89ኛው ደቂቃ ላይ እና ወጣቱ ማክሰ ዶውማን ግቦቹን አስቆጥረዋል፡፡

መድፈኞቹ ሊጉን በ70 ነጥብ ሲመሩ ማንችስተር ሲቲ በ60 ነጥብ ይከተላል፡፡

“ ምን ማድረግ እንደምንችል አሳይተናል “ አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በዛሬው ደርቢ ሜዳ ላይ ያደረገው ነገር እንዳኮራቸው ገልጸዋል። “ ከዎልቭስ ጨዋታ በኋላ ሀዘን ...
22/02/2026

“ ምን ማድረግ እንደምንችል አሳይተናል “ አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በዛሬው ደርቢ ሜዳ ላይ ያደረገው ነገር እንዳኮራቸው ገልጸዋል።

“ ከዎልቭስ ጨዋታ በኋላ ሀዘን ገብቶኝ ተበሳጭቼም ነበር “ ያሉት አርቴታ ዛሬ ሜዳ ላይ ባየሁት ነገር መኩራት እችላለሁ ብለዋል።

አክለውም “ ምን ማድረግ እንደምንችል አሳይተናል “ ያሉ ሲሆን “ ነገርግን ያንን ደጋግመን ማሳየት አለብን “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ ይሄ ፕሪሚየር ሊግ ነው የሊጉ ዋንጫ ፉክክር እስከመጨረሻው እንደሚሄድ እናውቃለን “ አርቴታ

አርሰናል ጣፋጭ ድል አሳክቷል ! የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን የሰሜን ለንደን ደርቢ መርሐ ግብር 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ኤቤሬ...
22/02/2026

አርሰናል ጣፋጭ ድል አሳክቷል !

የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን የሰሜን ለንደን ደርቢ መርሐ ግብር 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ኤቤሬ ኢዜ 2x እና ቪክቶር ዮኬሬሽ 2x አስቆጥረዋል።

ለቶተንሀም ብቸኛዋን ግብ ኮሎ ሙኣኒ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ኤቤሬክ ኢዜ በሰሜን ለንደን ደርቢ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች አምስት ጎሎችን አስቆጥሯል።

ቶተንሀም በውድድር አመቱ 1️⃣2️⃣ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን ተሸንፏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ አርሰናል :- 61 ነጥብ
1️⃣6️⃣ ቶተንሀም :- 29 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

እሁድ - አርሰናል ከ ቼልሲ

እሁድ - ፉልሀም ከ ቶተንሀም

አርሰናል እና ቼልሲ አሸንፈዋል ! የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል ከሰንደርላንድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግብ ቪክቶር ዮኬሬሽ 2...
07/02/2026

አርሰናል እና ቼልሲ አሸንፈዋል !

የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል ከሰንደርላንድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግብ ቪክቶር ዮኬሬሽ 2x እና ማርቲን ዙቢሜንዲ አስቆጥረዋል።

በሌላ በኩል ቼልሲ ከዎልቭስ ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ለቼልሲ የማሸነፊያ ግቦችን ኮል ፓልመር 3x ከመረብ ሲያሳርፍ አሮኮዳሬ ለዎልቭስ አስቆጥሯል።

በሌሎች ጨዋታዎች

- ዌስትሀም ዩናይትድ በርንሌይን 2ለ0
- ኤቨርተን ፉልሀምን 2ለ1 ሲያሸንፉ
- አስቶን ቪላ ከበርንማውዝ ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ አርሰናል :- 56 ነጥብ
5️⃣ ቼልሲ :- 43 ነጥብ
3️⃣ አስቶን ቪላ :- 47 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሐሙስ - ብሬንትፎርድ ከ አርሰናል

ሐሙስ - ቼልሲ ከ ሊድስ ዩናይትድ

ማንችስተር ዩናይትድ ተከታታይ ድል አሰመዘገበ ! ማንችስተር ዩናይትድ ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል። የቀያዮቹ ሰይጣኖችን የማሸነፊያ ግቦች ብሪያን...
07/02/2026

ማንችስተር ዩናይትድ ተከታታይ ድል አሰመዘገበ !

ማንችስተር ዩናይትድ ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

የቀያዮቹ ሰይጣኖችን የማሸነፊያ ግቦች ብሪያን ምቤሞ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ አስቆጥረዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ አራተኛ ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ድሉን አሳክቷል።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለማንችስተር ዩናይትድ በሁሉም ውድድሮች 2️⃣0️⃣0️⃣ የግብ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።

ፈርናንዴዝ ባለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች 1️⃣2️⃣ የግብ ተሳትፎ አድርጓል።

አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የመጀመሪያ አራት ጨዋታዎችን በአሸናፊነት አጠናቋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

4️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 44 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ቶተንሀም :- 29 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ማክሰኞ - ዌስትሀም ዩናይትድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

ማክሰኞ - ቶተንሀም ከ ኒውካስል ዩናይትድ

Address

Dilla
BT

Telephone

+251916161368

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Sport:

Share

Category