Visit Gambella

Visit Gambella An governmental official page to promot Gambella Tourism

26/06/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Zelalem Weji, Kornella Otf

05/06/2025

European Conger fish #ዊህጥ ✌️🥰

 -River-at-mid-heart-of-Gambella-town -Gambella-Land-of-diverse-nature
05/06/2025

-River-at-mid-heart-of-Gambella-town
-Gambella-Land-of-diverse-nature

  Is an unusual looking bird that grows up 1. 5 m tall with a wingspam over 2m. Well kown  and endemic to East Africa Bi...
04/02/2025

Is an unusual looking bird that grows up 1. 5 m tall with a wingspam over 2m. Well kown and endemic to East Africa Bird. Main popullation are found Ethiopia Gambella NP

Come visit Gambella, you can experience Gaystronomy tourism  fried fish  with pourage and spicy chill 😋
04/02/2025

Come visit Gambella, you can experience Gaystronomy tourism fried fish with pourage and spicy chill 😋

07/07/2022
ባህልና ስፖርት ሚኒሰቴር አዘጋጅነት   በሚል መሪ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ የዕውቅናና ሽልማት አሰጣጥ መርኃ_ግብር በክልላችን በሙዚቃው እንዱስትሪ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያገኘው አ...
07/07/2022

ባህልና ስፖርት ሚኒሰቴር አዘጋጅነት በሚል መሪ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ የዕውቅናና ሽልማት አሰጣጥ መርኃ_ግብር በክልላችን በሙዚቃው እንዱስትሪ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያገኘው አርቲስት ዳኖበር ኡማን አጉዋ ተሸልሟል።
አርቲስት ዳኖበር ክልሉን ወክሎ ተሸለሚ በመሆኑ መ/ቤታችን ከፍተኛ ደስታ የተሰማው መሆኑን እየገለፅን ለዚህ ወጣት አርቲስት የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና አለው።
ይህ ወጣት አርቲስት የጀመራቸውን የሙዚቃ ስራዎቹን ቀጣይነት እንዲኖረው መ/ቤታችን ድጋፍ እንደሚያደርግለት ቃል ተገብቷል።
በዘርፉ ያላችሁ ወይም ለመሠማራት የምትፈልጉ ወጣቶች የዚህ ወጣት አርቲስት እንደሞዴል በመውሰድ የራሳቸውን ሚና መወጣት ይኖርባቸዋል ።

03/07/2022

#ማስታወቂያ
የተከበራችሁ የጋምቤላ ህዝቦች የጋ/ህ/ብ/መ/ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ የሚገኙ ያላቸው ግለሰቦች አወዳድሮ ለአፍሪካ ቡክ ኦፍ ሪከርድ/Africa Book of Record/ ማቅረብ ይፈልጋል። በዚህም መሠረት ማንኛውም የተለየ/ልዩ ተሰጥኦ ያለው ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይችላል።
ማሳሰቢያ ቁመትን በተመለከተ
ወንድ 2:35 ሜትር በላይ
ሴት 1:95 ሜትር በላይ
ሌላ ዓይነት ተሰጥኦ ያላችሁ ከምዝገባ በኋላ መስፈርቶች የምናሳውቅ ይሆናል።

05/12/2021
16/11/2021

Address

Newland Street
Gambela

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Gambella posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category