Seni studio

Seni studio Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Seni studio, Addis Abeba.

Shire 💔💔
15/10/2023

Shire 💔💔

መረጃ ታጣቂው ትጥቅ እንዲፈታ የተወሰነ ሲሆን በደቡብ አፍሪካው ስምምነት መሰረት ታጣቂው ሙሉ ለሙሉ በ30 ቀናት ትጥቁን ፈቶ የሚያጠናቅቅ ሲሆን በቅድሚያ ከባድ እና የቡድን መሳርያዎችን እንደ...
12/11/2022

መረጃ

ታጣቂው ትጥቅ እንዲፈታ የተወሰነ ሲሆን በደቡብ አፍሪካው ስምምነት መሰረት ታጣቂው ሙሉ ለሙሉ በ30 ቀናት ትጥቁን ፈቶ የሚያጠናቅቅ ሲሆን በቅድሚያ ከባድ እና የቡድን መሳርያዎችን እንደሚፈታ ታውቋል። ለዚህም በመንግስት እና በህወሃት በኩል የተደረሰው ስምምነት ላይ በተዋረድ ለ7 ቀናት ማብራርያ ከሰጡ በኋላ ታጣቂው በተለዩ ካምፖች ይሰበሰባሉ። ታጣቂው ወደ ካምፕ ከተሰበሰቡ በኋላ ከባድና እና የቡድን መሳርያዎችን በመፍታት የመከላከያ ሰራዊት እና የፌዴራል ፀጥታ ተቋማት መቀሌን እና ዙርያዋን በመቆጣጠር የኢትዮጵያን አለም አቀፍ ድንበር ይሸፍናል የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ያስጠብቃል። እንዲሁም መንግስት ለሚያቋቁመው ጊዜያዊ አስተዳደር ሁኔታዎችን ያመቻቻል። ሌሎች ዝርዝር የአፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳን በተመለከተ ከሁለቱ ወገን የተወጣጡ ኮሜቴዎች እንደሚሰሩይ ታውቋል።

ከዓርብ ጀምሮ እንዳያመልጥዎ
04/04/2022

ከዓርብ ጀምሮ እንዳያመልጥዎ

  soon Admas entertainment
13/10/2021

soon
Admas entertainment

Address

Addis Abeba

Telephone

+251925446013

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seni studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Seni studio:

Share