Kalu kalu

Kalu kalu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kalu kalu, Southampton.

ታዋቂው ቲክቶከር ጆን ዳንኤል ከ1 ዓመት ከ4 ወራት በኋላ በይፋ ተመለሰ!ባለፉት 16 ወራት ከማህበራዊ ሚዲያ ርቆ የቆየው ታዋቂው ቲክቶከር ጆን ዳንኤል፣ "ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን" በ...
18/12/2025

ታዋቂው ቲክቶከር ጆን ዳንኤል ከ1 ዓመት ከ4 ወራት በኋላ በይፋ ተመለሰ!

ባለፉት 16 ወራት ከማህበራዊ ሚዲያ ርቆ የቆየው ታዋቂው ቲክቶከር ጆን ዳንኤል፣ "ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን" በማለት ዳግም ወደ ተከታዮቹ መመለሱን አብስሯል።

ጆን ዳንኤል ባለፈው ጊዜ ውስጥ ያጋጠመው ሁኔታ ትልቅ ትምህርት እንደሆነው ገልጾ፣ "አለማስተዋሌ ዋጋ አስከፍሎኛል፤ በዚህም በአንድ ዓመት ውስጥ ብዙ ተምሬ ወጥቻለሁ" ሲል ተናግሯል።

በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ለተፈጠረው አወዛጋቢ ክስተት የኢትዮጵያ አየር መንገድን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።

ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅና ካለፈው መማር ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነው!

ለጆን ዳንኤል መልካም ዳግም መመለስ እንመኛለን።
በል ከስህተትህ ተማር ልጄ😂

©️✔️✔️✔️
03/05/2025

©️✔️✔️✔️

Pictures from my day at bittern park!
08/04/2025

Pictures from my day at bittern park!

Hey everyone! Welcome to my page👋
06/04/2025

Hey everyone! Welcome to my page👋

Address

Southampton

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kalu kalu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share