Shega Belachew

Shega Belachew እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው

01/02/2026

🙏🙏

😭😭😭😭😭
16/01/2026

😭😭😭😭😭

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል። ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ ሁሌም አስታውሰዋለሁ። ሁላችንም አዲሱን ዓመት በደስታ እንድንቀበል አድርጎን ነበር። ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ።

16/01/2026
16/12/2025
19/10/2025

💔 የሀዘን፣ የትካዜ እና የጥበብ ቃል!

እኛ ያልተረዳነው የአባት ለቅሶ... ዛሬ እሳቸው ሲያልፉ መልዕክቱ ይብሱን ይጎረጉረናል!

የክብር ዶክተርና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በሕይወት ዘመናቸው ስለ ሀገራቸውና ስለ ሕዝባቸው አዝነው የተናገሩት ይህ ልብ የሚሰብር ቃል ዛሬም የሁላችንም ሰንሰለት ሆኖ ይቆማል፦

"ለሊት እንቅልፍ የለኝም!"

"አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳስበኛል፤ እኔ አሁን 86 ዓመት ሊሞላኝ ነው፤ ለሊት እንቅልፍ የለኝም ፥ ለ 2 ሠዓታት ብተኛ ነው ቀሪውን አለቅስበታለሁ።

ለምንደነው ብዙ ለማንቆይበት የምንጋደለው!?

ለምንስ ነው የምንጫረሰው!?
በጣም ያሳስበኛል ያስለቅሰኛል!"

ታላቁ የአባት ጥሪ፦ "ሰውነት ይቀድማል!"
ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ለዘመናት ዘር እና ሃይማኖት ቀድሞ ሰውን የገፋ ሁሉ የሚሰማው ጥብቅ መልዕክት አስተላልፈዋል፦

ሰው ሁኑ! ቅድሚያ ሰውነት ይቀድማል!
ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል!
ከዘርም ሰውነት ይቅደም!

አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል:: ሰው ሊገፋ፣ ሊሰደድ፣ ሊገደል፣ ሊናቅ፣ ሊወገዝ በፍፁም አይገባም:: ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል››

ዛሬ እሳቸው በሞት ሲለዩን፣
ይህንን የእንባ ቃል ልብ ብለን እንስማ!

ለእኚህ ታላቅ አባት ከሁሉ በላይ የሚከብር መታሰቢያ የምንሰጠው ለቅሶአቸውን በስራ ስንተረጉመው እና የጠየቁንን ሰውነት ስናስቀድም ብቻ ነው።

ኢትዮጵያውያን ሆይ! ነቅተን ለምንጫረስበት ጊዜያዊ ነገር ስንል፣ ስንት አባቶች እንዳዘኑብን እንመልከት!

ይህንን ቃል ለሌሎች እንዲደርስ አጋሩት! የሐጂ ዑመርን መልዕክት ተግባራዊ ለማድረግ ቃል እንግባ!

አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው። 🙏
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ💔

🌴🌴🌴

19/10/2025

እኝህ አባት በእምነት እኛን ባይመስሉም ትልቅ ሽማግሌ እንደሀገር ተፅዕኖ ፈጣሪ አስታራቂ ናቸውና በማለፋቸው በእጅጉ አዝነናል።
እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ያድርግ....

09/09/2025

Address

Sila
Abu Dhabi
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shega Belachew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shega Belachew:

Share