18/01/2022
ስልካችንን ይዘን
ባማረበት ጥለት፣
ለጥምቀቱ ወጥተን
አንድም ሳንቀር ከቤት፣
ያአምናው መሽቀርቀር
እንዲህ አምሮ ነበር፣
አዲስ ሃሳብ ፈጥረን ቀልጠፍ እንበል በቃ
ሁሉን እንድናሳይ ጊዜያችን አይበቃ።
ሁለቱ ስማርትፎኖች፣ ፓወር ባንኩና ሌሎችም ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ።
Newly coined acronym:
FYI: For your Inspiration
Watch out this and come up with your own creative pictures
Last year memories
Smartphone and other prizes are waiting for you.