Million Lens

Million Lens Hi my name is Milliyon Belete and i am street photographer i post My photos And you can join me �

Talking to the sky with light
20/03/2026

Talking to the sky with light

“ደናቁርት ማኀበረሰብን ለማሳወቅ የተነሳ አዋቂ፤ ለዕውር መንገድ ያበራለት ዘንድ እራሱን በእሳት ያቃጠለን ሰው ይመስላል።”  Careful when you want to be kind
17/10/2025

“ደናቁርት ማኀበረሰብን ለማሳወቅ የተነሳ አዋቂ፤ ለዕውር መንገድ ያበራለት ዘንድ እራሱን በእሳት ያቃጠለን ሰው ይመስላል።”

Careful when you want to be kind

The photo can speak by it self no caption needed 🌸
16/10/2025

The photo can speak by it self no caption needed 🌸

ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ነው (ይነጋል)💚💛❤️
18/07/2025

ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ነው (ይነጋል)

💚💛❤️

Street story  #24
25/04/2025

Street story #24

መናገሻ ማርያም 💚💛❤️S T R E E T OF A D D I S            #ባላገርነት
08/04/2025

መናገሻ ማርያም

💚💛❤️

S T R E E T OF A D D I S

#ባላገርነት

ኪነ ጥንት💚💛❤️S T R E E T OF A D D I S            #ባላገርነት
03/04/2025

ኪነ ጥንት

💚💛❤️

S T R E E T OF A D D I S

#ባላገርነት

ውይይት ጠፍቶ እንጂ ሀሳብ አማካሪ ዛሬ ዛሬ ውይይት ታክሲዎች ሰዉ ከመጫን ይልቅ እቃዎችን ያለ አቅም ጭነው መንገድ ዳር ይቆማሉ ። ይህን ሳይ ትልልቅ ሰዎችም ሽማግሌዎች የአሁኑ ወጣቶች ያሳደ...
01/04/2025

ውይይት ጠፍቶ እንጂ ሀሳብ አማካሪ

ዛሬ ዛሬ ውይይት ታክሲዎች ሰዉ ከመጫን ይልቅ እቃዎችን ያለ አቅም ጭነው መንገድ ዳር ይቆማሉ ። ይህን ሳይ ትልልቅ ሰዎችም ሽማግሌዎች የአሁኑ ወጣቶች ያሳደሩባቸውን ቀርቦ ያለመወያየት ግፊት ሳይ በየመንገዱ ተመልካች እና የችግራቸው አወያይ እተው ዳር ቆመው በመተከዝ ቀናቸውን የሚያሳልፉ አዛውንቶች መመልከት እለት እለት እየጨመረ ነው።

💚💛❤️

የእግዚአብሔር ስራዎች በሰው ልጅ አይምሮ ሊመረመር እና ተመራምረው ሊደርሱበት የማይቻል ነገር ነው ። ሰዉ በተፈቀደለት ልክ ነው የሚያስበው።💚💛❤️S T R E E T OF A D D I S    ...
26/03/2025

የእግዚአብሔር ስራዎች በሰው ልጅ አይምሮ ሊመረመር እና ተመራምረው ሊደርሱበት የማይቻል ነገር ነው ። ሰዉ በተፈቀደለት ልክ ነው የሚያስበው።

💚💛❤️

S T R E E T OF A D D I S

#ባላገርነት

በወጣትነት ዘመን የባከነች እድሜ የእርጅና ዘመን ፀፀት ናት 💚💛♥️
18/03/2025

በወጣትነት ዘመን የባከነች እድሜ የእርጅና ዘመን ፀፀት ናት

💚💛♥️




Address

Adwa Street
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Million Lens posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Million Lens:

Share

Category