Bole Graphics

Bole Graphics Let's uncover the best photographer, architect, and print companies nearest to you.

28/08/2024
የወዳጅ ዘመዶን Photo እንዲህ ባማረ መልኩ እንሰራለን:: አሁኑኑ ፈጥነው ይዘዙ:: Call📱0978462122🖊  ቆዳ ላይ 🖊MDF እንጨት ላይ🖊   ላይ፡ 35cmx45cm 1300 Birr፣ 4...
31/05/2022

የወዳጅ ዘመዶን Photo እንዲህ ባማረ መልኩ እንሰራለን:: አሁኑኑ ፈጥነው ይዘዙ:: Call📱0978462122

🖊 ቆዳ ላይ

🖊MDF እንጨት ላይ

🖊 ላይ፡ 35cmx45cm 1300 Birr፣ 40cmx60 cm

🖊 በእንጨት POSTCARD

 #ምን/  #ማን  #እንዲሳልሎት  #ይፈልጋሉ?  #ለሰርግ፣  #ለልደት፣  #ለምርቃት፣ ወዘተ ይደውሉ።  +251978462122                      in
17/12/2020

#ምን/ #ማን #እንዲሳልሎት #ይፈልጋሉ? #ለሰርግ፣ #ለልደት፣ #ለምርቃት፣ ወዘተ ይደውሉ። +251978462122
in

 #ጃክ  #ማ                                                                                 ጃክ ማ የቻይና የባህል አብዮት ከፍተኛ ደረጃ ላይ...
14/12/2020

#ጃክ #ማ ጃክ ማ የቻይና የባህል አብዮት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰበት ወቅት ድሃ ቤተሰብ ውስጥ ተወለደ ፡፡ገና በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ እያለ ነበር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታውን ለማሻሻል ብቻ ቱሪስቶችን በነፃ ያስጎበኝ የነበረው ፡፡ ትምህርቱንም ካጠናቀቀ በኋላ ጃክ ማ ድህነትን ማስወገጃ ብቸኛው መንገድ ትምህርት ነው የሚል አስተሳሰብ ስለነበረው ለተለያዩ ኮሌጆች ለቀጣይ ትምህርት ማመልከት ጀመረ ፣ ሆኖም ግን በሁሉም ተቀባይነትን አጣ ፡፡ በቀጣይም ለ ሰላሳ የተለያዩ ሥራዎች ካመለከተ በኋላ ያገኘው መልስ ሁሉ በ ሁለት ቀላል ቃላት ይጠቃለል ነበር።ይህም “ብቁ አይደለህም” በሚሉ ሁለት ቀላል ለእርሱ ግን ቅስም ሰባሪ መዶሻ ቃላት ነበር ፡፡ KFC ሥራ ለማግኘት አብረዉት ካመለከቱ ከ 24 ሰዎች መካከል በድርጅቱ ተቀባይነትን ያላገኘው እሱ ብቻ ነበር ፡፡
በ 1995 (እ.ኤ.አ.) በይነመረብ እጅግ ያበበበት ዘመን ነበር። በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ ጃክማ አንድ ነገር እጅግ ትኩረቱን የሳበው። ይህም ከበይነመረብ ገበታ “ቢራ” ን ከቻይና ሲፈልግ ምንም አይነት ውጤት ባለመገኘቱ ደነገጠ ፡፡እንዴት ቻይናን የሚያክል ሰፊ ሃገር ከበይነመረብ የዚህን ያህል ትርቃለች? በአሜሪካን አገር ቆይታው በዚያ የነበሩ በርካታ የበይነመረብ የንግድ ተቋማትን ተመልክቶ በአገሩ ቻይና ደግሞ አንድ እንኳን እዚህ ግባ ሊባል የሚችል የበይነመረብ የንግድ ተቋም አለመኖሩ አስገርሞታል። ጃክ ማ እንደ ብዙዎቻችን በዚህ ጉዳይ ተገርሞ ሲቀጥልም በቁጭት ወይም አገሩን በማማረር እድሜውን መፍጀት አልፈለገም። ነገር ግን ይህን ችግር እንደ ትልቅ አጋጣሚ በመመልከት የራሱንና የአገሩን ታሪክ የሚቀይርበትን ቀመር ፍለጋ ይኳትን ጀመር። በዚህ ወርቃማ ጊዜ ነበር እንግዲህ አሊባባን የመመስረት አይኑ የተከፈተው። ወደ አገሩ ቻይና ተመልሶ በመኖሪያ ቤቱ አሊባባን አቋቋመ።ምንም አይነት የበየነመረብ መሰረተ ልማት በሌለበት በቻይና ምድር የኢ-ኮሜርስ ድርጅት ለማቋቋም መሯሯጥ በአብዛኞቻችን የማህበረሰብ አካላት ዘንዳ እንደምናስበው እብደት ነበር የሚመስልው። በዚህም “ጃክማ አብዷል ኢንተርኔት እያለ የማይሰራ ነገር ያወራል” ይሉት እንደነበር እራሱ ጃክ ማ ይናገራል። እርሱ ግን በውስጡ ታላቅ ተስፋን ሰንቋልና በማንም ወሬ ሳይበገር ትግሉን ቀጠለ። ነገር ግን ይህ ትግል ለ ሶስት አመታት ያላንዳች ገቢ የቆየ በመሆኑ እጅግ ፈታኝና ተስፋ አስቆራጭም ነበር። ጃክ ማ ስራውን ጀምሮ ለ ሶስት አመታት ያህል አገልግሎት ይሰጥ የነበረው በነጻ ነበር።
በኋላም አስራ ሰባቱ ጓደኞቹን በራዕዩ ላይ ኢንቬስት እንዲያደርጉ ጠየቀ ፣ ምክንያቱም እሱ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ቢሆንም በሀሳቡ ይተማመን ስለነበር ነው። በነጻ ሲያገለግላቸው የነበሩ ደንበኞች እንዲህ ይሉት ነበር “ጃክ አንተኮ ምንም ትርፍ እንደማታገኝ እናውቃለን በጣም እናመሰግናለን” ይሉት ነበር። ጃክማ ይህን ሲገልጽ “ይህ ለእኔ ከገንዘብ በላይ ተስፋና አቅም ሆነኝ” ይላል። ምክንያቱም ይላል ጃክ ማ ሲናገር “ደንበኛህ ደስተኛ ከሆነ በቃ አንተ ተሳክቶልሃል። ዛሬ በነጻ ያገለገልከው ደንበኛህ ደስተኛ ከሆነ የነገ የገንዘብ ምንጭህ ነው።
ጃክ ማ እንዳለውም ብዙም ሳይቆይ ድርጅቱ ገንዘብ ማስገኘት ጀመረ።
በመጨረሻም አሊባባን አለማችን ላይ ከሚገኙ ታላላቅ የኢ-ኮሜርስ ድህረ-ገጾች አንዱ ሆነ። ፎርቢስ እንዳስነበበን ዛሬ ላይ ጃክ ማ የ 65.6 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሃብት ባለቤት ነው። የጃክ ማ ታሪክ ብዙ ያስተምረናል፥ በራስዎ ለማመን እና ተስፋን ላለማጣት መቼም ቢሆን ወደ ኋላ አይበሉ የስኬት ምስጥሩ እዛ ውስጥ ይገኛልና።

12/12/2020

                     in
08/12/2020

in

03/12/2020
30/11/2020

              in        in
12/11/2020

in in

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bole Graphics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bole Graphics:

Share

Ethio-wedding

የቪድዮ ባለሙያ፤ ዲኮር፤ የሰርግ መኪኖች፤ የምግብ አዘጋጆች.... አድራሻ እና መረጀዎችን እዚህ ያገኛሉ::

#Ethiopian Wedding (ሰርግ) becoming sumptuous.In #Ethiopia pre-wedding photo shoot has become the first thing to plan for in a wedding. The shoot is the time where couples can have fun. What better way is there to have fun than including “fun”tastic and super cute props in the shoot? Besides choosing a perfect spot for your shoot by getting the best #photographers, you can add a unique touch to your photoshoot with some fun props. If you’re in a dilemma about what props to use for your pre-wedding photoshoot, here in #Ethiopian #wedding site there are qualified photographers, and props lists. Get found here in #ethio-#wedding/ #ሰርግpage.

Get found

#professional #photo #studios with best price in Ethiopia