09/10/2025
በዛሬው ፈጣን የዲጂታል ዓለም ውስጥ ለማደግ፣ ለመፍጠርና ለመበልፀግ ዝግጁ ለሆኑ ወጣት ባለሙያዎች እና ሥራ ፈጣሪዎች ተብሎ በመላ ዲጂታል ክህሎት የተዘጋጀው የ 1 ቀን ቆይታ ያለው የመላ ዲጂታል ክህሎት ሽግግር ወርክሾፕ ላይ ይሳተፉ።
📅 ቀን፡ ጥቅምት 1
📍 ቦታ፡ ካፕስቶን፣ በALX አዳራሽ – ልደታ
🕙 ሰዓት፡ ከቀኑ 08:00 - 11:00 ሰዓት
✨ ለማደግ እና በዲጂታል ዓለም ውስጥ የወደፊት ሕይወትዎን ለመቀየር ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ!
Join the 1 day Mela Digital Skill Transformation Workshop, designed by Mela Digital Skill for young professionals and entrepreneurs who are ready to grow, innovate, and thrive in today's fast-paced digital world.
📅 Date: October 11
📍 Location: Capstone, ALX Hall – Lideta
🕙 Time: 2:00 PM – 5:00 PM
✨ Don't miss this opportunity to grow and transform your future in the digital world!