14/04/2023
ለዘመናት ሲጣሉ የነበሩት ሔሮድስ እና ጲላጦስም በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ፍርድ ለመፍረድ ሲሉ ታረቁ። ክርስቶስ ፍቅር ነውና በርሱ ሞት ጠላቶቹን ያስታርቃል።
ሊገለፅ በማይችል ቋንቋ ፣ ሊገለፅ በማይችል ፍቅር፡ልረዳው በማልችለው ሚስጥር ፣ ሊተመን በማይችል ዋጋ ገዝተኸኛል።
አዎ ጌታ ሆይ እውነትም እኔን ከፈጠርክበት ጥበብ በላይ እኔን ያዳንክበት ጥበብ እጅጉን ይበልጣል የኔ ጌታ ።
❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤