Visit Ethiopia

Visit Ethiopia ኢትዮጵያን እንቃኝ!!

12/01/2025
Visit Ethiopia
28/06/2024

Visit Ethiopia

🇮🇱 💔…ድምፃዊት ሳባ የኔሁን በእሥራኤል አገር በመኪና አደጋ ሕይወቷ ማለፉ ተሰምቷል። ከመምቷ 20 ሠዓት ቀደም ብላ በመኪና እየሄደች የሚያሳይ ቪድዮ በፌስቡክ ገጿ አጋርታ ነበር።https:/...
29/03/2024

🇮🇱 💔…ድምፃዊት ሳባ የኔሁን በእሥራኤል አገር በመኪና አደጋ ሕይወቷ ማለፉ ተሰምቷል።

ከመምቷ 20 ሠዓት ቀደም ብላ በመኪና እየሄደች የሚያሳይ ቪድዮ በፌስቡክ ገጿ አጋርታ ነበር።

https://www.facebook.com/share/v/Rx927QhDjbWv5SjD/?mibextid=oFDknk

ያሳዝናል 😥😥

ሳባ ትላንት ከ 20 ሰዐታት በፊት እዚሁ ፌስቡክ ላይ Live ነበረች።

ዝንጥ ብላ ፣ ረጋ ያለ ሙዚቃ እየሰማች ፣ ደስታዋን ለሰዎች እያጋራች። በወቅቱ በጣም ትንሽ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ደስታዋን ሲካፈሉና ፍቅራቸውን ሲገልፁ ነበር።

አሁን ከ 20 ሰዐታት በኋላ ይሄው የሳባ የትላንቱ Live Video በጣም ባዘኑ የነፍስ ይማር ኮሜንቶች ተጥለቅልቋል ...

ይህቺ ናት ሕይወት 💔

ሳቂታዋ፣ ፈገግተኛዋ፣ ተጫዋቿን ሳባን ሞት ጨክኖ ወስዷታል። ሞት እንዲህ ነው እንግዲህ። ሞት ወደ ሌላ እየገሰገሰ እግረ መንገዱን ያንኳኳል ያንተን ቤት እንዲል ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም። በጣም ያሳዝናል።

ድምጻዊት ሳባ የኔሁን በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷ ሁሉንም አሳዝኗል:: ለቤተሰቦች: ወዳጅና አድናቂዎቿ መጽናናትን እንመኛለን።
Visit Ethiopia

ነፍስ ይማር 💔

24/10/2023
15/09/2023

Visit Visit Ethiopiaa

Address

Addis Ababa

Telephone

+251928456786

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share