Beka Pictures

Beka Pictures This is a page of Beka Pictures, who involves in different kinds of production. Like documentaries, feature films, clips, TV productions and soon.

So we share here some of those productions.

21/05/2025
"ትዳሮክራሲ" የተሰኘውን አጭር ፊልም ተመልከቱልኝማ፤በነካ እጃችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ እና ሼር አይረሳ።ድርሰት እና ዝግጅት ፡ Beka Taye
07/02/2025

"ትዳሮክራሲ" የተሰኘውን አጭር ፊልም ተመልከቱልኝማ፤
በነካ እጃችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ እና ሼር አይረሳ።
ድርሰት እና ዝግጅት ፡ Beka Taye

መቼም ቢሮ ውስጥ ያለው ውሎ ስንት ጉድ ችሏል።ከትውውቅ እስከ መግባባት፣ከፍቅር እስከ ሸፍጥ ሁሉንም የማህበራዊ ኑሮ ቀለሞች ይገኝበታል፤በዚህች አጭር ጭውውት ውስጥ ከእነዚህ ቀለማት .....

https://youtu.be/Um2ZJH3RXZE
11/07/2024

https://youtu.be/Um2ZJH3RXZE

Movie will be released after...ፊልሙ ሊመረቅ የቀረው ቀን…18 Days0 Hours54 Minutes7 SecondsTRAILERPlay VideoABOUTአዲስ አበባንና ግራዚያኒን ለመያዝ ከአራት አቅጣጫ የተቀነባበረው የአርበኞች ወረራ በመ...

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 04ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ
05/03/2021

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 04
ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ

The fourth episode of our video editing tutorial.Enjoyአራተኛው የቪዲዮ ማስተማሪያ እነሆ፤መጀመሪያ ሲከፈት የምናገኛቸው ነገሮች ተዘርዘረዋል።መልካም ጊዜ

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 03ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ
18/02/2021

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 03
ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ

The third episode of our video editing tutorial.Enjoyሁለተኛው የቪዲዮ ማስተማሪያ እነሆ፤መጀመሪያ ሲከፈት የምናገኛቸው ነገሮች ተዘርዘረዋል።መልካም ጊዜ

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 02ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ
08/02/2021

የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 02
ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ

The second episode of our video editing tutorial.Enjoyሁለተኛው የቪዲዮ ማስተማሪያ እነሆ፤መጀመሪያ ሲከፈት የምናገኛቸው ነገሮች ተዘርዘረዋል።መልካም ጊዜ

https://youtu.be/QhRFqPXHuX4
12/12/2020

https://youtu.be/QhRFqPXHuX4

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ የፀሎት መፃሕፍትን እየቀዳን የምንለቅ ሲሆን ለመጀመር ያክል የእመቤታችንን ውዳሴ የየለቱን ፀሎት በሶስቱም ቋን....

The God View
27/11/2020

The God View

A mixture of HD video and drone footage from the rural market at Debre Tabor, South Gondar, Ethiopia. This a sequence of drone footage video from different l...

16/07/2020

አፋን ኦሮሞን ለመልመድ አንዱና ቀላሉ መንገድ ዜማ ነው፤ስለዚህም በየሳምንቱ አንድ አንድ ታዋቂና እየዘፈንን ያደግነውን ግን ትርጉሙን የማናውቀውን ዘፈን ተርጉመን እንለቃለን ባልነው ...

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251911537717

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beka Pictures posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beka Pictures:

Share