18/07/2026
ይሄም አዲስአበባ ነው
የሆነ ቦታ ቆማችሁ 'እንዴ ?! ይሄን ቦታ በፎቶ አውቀዋለሁ ብላችሁ ታውቃላችሁ?
ከአመታት በፊት እዚሁ ግሩፕ ላይ አንድ ሰው ፖስት አድርጎት ነበር - አለምባንክ ነው ሲል አየርጤና አልፎም መስሎኝ ነበር - ዛሬ በቅርቡ በገባሁበት አለምባንክ ቱሉዲምቱ ድንገት አየሁት
ውሀ በነፃ ደቤ ጋር
Shady Deeds