Ethiopian Muslims

Ethiopian Muslims This is Ethiopian muslim new page

ፔጃችንን &Share በማድረግ ይቀላቀሉን!

ረሂመሏህ
05/10/2025

ረሂመሏህ

04/10/2025

ኢማም አህመድ ኢብን አልጋዚ ከመሬት ተነስቶ አይደለም ልብነ ድንግልን አፈር ያስበላው በሙስሊሞች ላይ ባሳረፈው በደል የተነሳ እንጂ‼️ አሁንም እረፉ☝️

24/09/2025

🇮🇶 Iraq =Abu Anifah/አቡ ሀኒፋ
🇸🇦 Alhijaz =Imam Malik Ibn Anes /ኢማም ማሊክ ኢብኑ አነስ
🇵🇸 Palestine = Al shafi'iy /ሻፍዕይ
🇮🇶 Iraq =Ahmed Ibn Anbel/አህመድ ኢብኑ ሀንበል
🇺🇿Uzbekistan = Al Bukhari/ ቡኻሪ
🇮🇷 Iran = Al Muslim /ሙስሊም
🇸🇾 Syria =Ibn Teymiyah/ኢበኑ ተይሚያህ
🇪🇬 Egypt = Al suyuti / ሱዩጢይ
🇱🇧 Lebanon =Fekhrudin Al razi /ፈኽሩዲን አል ራዚ
🇮🇳 India = Al dehlewy/አል ደህለውይ
🇩🇿 Al Jezair = Abdul Hamid Ibn bede'is/አብደልሀሚድ ኢብን በደኢስ
🇪🇸 Spania = Ibn Hazim/ኢብን ሀዝም

ታላቁ የሳኡዲ ሙፊቲ አሊ ሸይኸ ወደ አኼራ መጓዛቸውን ተከትሎ ሸይኸ ዶ/ር ሷልህ  ሁመይድ የሳኡዲ አረቢያ ሙፍቲ በመሆን ተሹመዋል ።ምንጭ inside the Haramian
24/09/2025

ታላቁ የሳኡዲ ሙፊቲ አሊ ሸይኸ ወደ አኼራ መጓዛቸውን ተከትሎ ሸይኸ ዶ/ር ሷልህ ሁመይድ የሳኡዲ አረቢያ ሙፍቲ በመሆን ተሹመዋል ።

ምንጭ inside the Haramian

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑንበህዝቦች ላይ ትልቅ በጎነት የነበራቸው ሸይኻችን እና አባታችን፣ የሳውዲ አረቢያ መንግስት ታላቅ ሙፍቲ የሆኑት ሸይኻችን  አረፉ።اللهم اغفر شيخ ʿAbdu...
23/09/2025

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

በህዝቦች ላይ ትልቅ በጎነት የነበራቸው ሸይኻችን እና አባታችን፣ የሳውዲ አረቢያ መንግስት ታላቅ ሙፍቲ የሆኑት ሸይኻችን አረፉ።

اللهم اغفر شيخ ʿAbdul- ʿAz īz.

20/09/2025

ቁጥራችን በዝቶ ይታይ🙏 ወድ እህት ወንድሞቼ ላይክ ሼር አርጉት

20/09/2025

ኢስላም እውነተኛና ከአሏህ ዘንድ የተመረጠና የተወደደ ሀይማኖት ❤😘

congratulations Bro👍
17/09/2025

congratulations Bro👍

በራያ ቆቦ ይህን ጀግና ኡስታዝ ገደሉት‼️ኡመር ኢነል ኸጧብን ረ.ዐ ኡስማን ኢብኑ ዓፋንን ረ.ዐአሊ ኢብኑ አቡጧሊብን ረ.ዐሀምዛ ን ረ.ዐ የገደሏቸውናታላቁን ዓሊም ኢብኑተይሚያን እና ሌሎች ሷ...
27/07/2025

በራያ ቆቦ ይህን ጀግና ኡስታዝ ገደሉት‼️
ኡመር ኢነል ኸጧብን ረ.ዐ
ኡስማን ኢብኑ ዓፋንን ረ.ዐ
አሊ ኢብኑ አቡጧሊብን ረ.ዐ
ሀምዛ ን ረ.ዐ የገደሏቸውና
ታላቁን ዓሊም ኢብኑተይሚያን እና ሌሎች ሷሊህ የአሏህ ባሮችን ሀቅን ስለተናገሩ ሙናፊቆች ና ሙሽሪክ, ካፊሮች እንዲገሉ በእስር እንዲበሰብሱ አድርገው አሰቃይተው እንዲሞቱ ያደረጉት ።

ወንድማችንም ላይ የተከሰተው ይሄው ነው‼️

10/07/2025

ኡማው ታላቅ አሊም አጣ😭
ረሂመሏህ ያ ሸይኸ ረቢዕ

ዜና | በሂጅራ አቆጣጠር አዲሱ ኢስላሚክ አመት እና የሙሀረም ወር ጨረቃ ዛሬ ታይቷል ነገ ሰኔ 26 ቀን 2025 ሙሀረም 1 ቀን 1447 ይሆናል ።ከ1446 ወደ 1447 ሂጅሪ
25/06/2025

ዜና | በሂጅራ አቆጣጠር አዲሱ ኢስላሚክ አመት እና የሙሀረም ወር ጨረቃ ዛሬ ታይቷል ነገ ሰኔ 26 ቀን 2025 ሙሀረም 1 ቀን 1447 ይሆናል ።

ከ1446 ወደ 1447 ሂጅሪ

05/06/2025

EID MUBARAK

Address

Addis Ababa
አሏህ

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Muslims posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category