22/08/2024
ፍልሰታ 🥰
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለዕርገቷ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኍ!!!
* በዚች ቀን
* በዚች ስአት
አምላክን የወለደች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት ቀን ነው ተብሎ ይታመናል...
On this day, the body of the Virgin Mary, the mother of God, ascended to heaven.
መልካም በዓል