Inahabba ibnu cammadu

Inahabba ibnu cammadu afar people winer

25/08/2025
Asakih Ayro Gabbi Rasih Caddole Kulii Daqoortile Gersissak Suugen Kabxxa Abbah Daffeyna 9daqaare Kee 2Magaalah Xinissok ...
22/05/2025

Asakih Ayro Gabbi Rasih Caddole Kulii Daqoortile Gersissak Suugen Kabxxa Abbah Daffeyna 9daqaare Kee 2Magaalah Xinissok Kabxxa Abba Edde Tengele Rasi Caddole Amogacasi Gudgude Rakakaayak Leey Ellemoh Biiroh Saqalah Yaan M.Le Acmed Shami Elle Geytimak Hawaash Magaalah Xiinissole Qimibisenh

ልማትና መልካም አስተዳደር ~የህግ የበላይነት ፣ተሳትፏዊነት፣የጋራ መግባባ፣ ፍትሃዊነት ፣ተጠያቂነት ግልጽነት የመሰሰሉ የመልከም አስተዳደር መርሆዎች ሲሆኑ......~መልካም አስተዳደር የመንግ...
16/02/2025

ልማትና መልካም አስተዳደር

~የህግ የበላይነት ፣ተሳትፏዊነት፣የጋራ መግባባ፣ ፍትሃዊነት ፣ተጠያቂነት ግልጽነት የመሰሰሉ የመልከም አስተዳደር መርሆዎች ሲሆኑ......

~መልካም አስተዳደር የመንግስትንና የህዝብን ግንኙነት መስተጋብር የተመለከተ ነዉ።በህዝብ ይሁንታ የተመረጠ መንግስት ፣በሁሉም አስተዳደር እርከኖች ህዝብን የሚያስችለውን ተቋማዊና መዋቅራዊ የማስፈፀሚያ ስርአት ይዘረጋል ።ይህ መንግስት የተሳሰሩ ሂደቶች ያሉትን የአስተዳደር ስርአት ያደራጃል ።

~ #የመጀመሪያው ከኢኮኖሚ አኳያ የሚታዩ የልማት ተግባራትን በውጤታማነት መፈፀምና የህዝብን ተጠቃሚነት እርካታ እስከማረጋጋጥ የሚዘልቅ ነው።

~መደበኞ በሆነው የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ግልጽነትንና ተጠያቂነት ያለው አገልግሎት በመስጠት የህዝብን ርካታ ማረጋገጥ ናቸው።

~አኔ ስኬታማ መሆን የጀመርኩት ትናንሽ ትግሎችን ለትናንሽ ታጋዮች መተው ስጀምርነው።
21/01/2025

~አኔ ስኬታማ መሆን የጀመርኩት ትናንሽ ትግሎችን ለትናንሽ ታጋዮች መተው ስጀምርነው።

~ #ስኬታማ የሆንከው የልፋትህ ወጋ እንጂ  በስጦታ አይደለምሀጂ ሰኢድ እስማኤል 🐝🐝🐝🐝1. ከሰዎች ጋር ለመስራት ስትፈልግ ሶስት ነገሮቻቸውን ተመልከት፦ ብልህነት (intelligence)፣ ጉ...
22/12/2024

~ #ስኬታማ የሆንከው የልፋትህ ወጋ እንጂ በስጦታ አይደለም

ሀጂ ሰኢድ እስማኤል 🐝🐝🐝🐝

1. ከሰዎች ጋር ለመስራት ስትፈልግ ሶስት ነገሮቻቸውን ተመልከት፦ ብልህነት (intelligence)፣ ጉልበት (energy) እና ታማኝነት (integrity)፡፡ እና የመጨረሻው ከሌላቸው ስለ መጀመሪያዎቹ ሁለት ስብእናዎች አትጨነቅ!

☞ ምክንያቱም በእውነት (truth)፣ በሐቀኝነት (honesty) እና በስነ-ምግባር (ethics) ልኬቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ማንም ባይመለከታቸው እንኳ ልባቸውን ያዳምጣሉ፣ ትክክለኛውን ነገርም ያደርጋሉ ፡፡

2. ስኬታማ በሆኑና ያልተሳካላቸው ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ስኬታማ ሰዎች በማያስፈልጉ ነገሮች ላይ 'ምንጊዜም 'አይሆንም' (no) ስለሚሉ ነው።

☞ በየቀኑ ወደ እኛ አቅጣጫ ለሚመጡ አስፈላጊ ላልሆኑ ነገሮች ደግመን ደጋግመን 'አይሆንም' (no) ማለት እና አስፈላጊ ለሆኑ ጥቂት ነገሮች ትኩረት በመስጠት 'እሽ' ማለት አለብን።

ይህን መርህ በየትኛውም ነባራዊ ሁኔታ፣ በዕለት ተዕለት የውሳኔ አሰጣጥ መንታ መንገድ ላይ ስትደርስ ልትጠቀምበት ትችላለህ። ይህን ካደረክህይወትህን ማቅለል ትችላለህ።

3. ከአንተ የተሻሉ ሰዎች ጋር ጊዜህን አሳልፍ!
☞ በባህሪያቸው ከአንተ የተሻሉ ጓደኞችን መምረጥ ከቻልክና ከእነሱ ጋር ጊዜህን ካሳለፍክ አንተም ወደዚያ አቅጣጫ መጓዝ ትችላለህ፡፡

ዕድሜህም ሆነ ያለህበት ደረጃ ምንም ይሁን ምን እንደ መሪ፣ የንግድ ሰው ፣ ሠራተኛ እና ሰብዓዊ ፍጡር ከፍ የሚያደርግህን ጥበብ ፣ ልምድ እና ባህርይ የበለጠ ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች መማር አስፈላጊ ነው፡፡
4. ሀብታም ብትሆን ወይም የገንዘብ ነጻነት ቢኖርህ ልትሰራው የምትችለውን ስራ ለመስራት ወስን!

☞ ይህን ስታደርግ የምትወደውን እና የምትጓጓለትን ነገር መፈለግና ያንን የህይወትህ ዋና ተግባር እንድታደርገው ይረዳሃል።

ይህ ማለት በየቀኑ ልትሰራው የምትጓጓለት ስራ ስላለህ ከአልጋህ ዘለህ ትነሳለህ፣ ምንጊዜም አንድ ነገር ትማራለህ ይህም ደስታን ይሰጥሃል።

5. ዝናን ለመገንባት 20 ዓመት ሊወስድ ይችላል ይህን ለማበላሸት ግን አምስት ደቂቃዎችን ብቻ ይወስዳል ፡፡ ይህን ማስብ ከቻልክ ነገሮችን በተለየ መንገድ ማድረግ ትችላለህ።

☞ የማንኛውም ሰው ዝና ወይም እውቅና በአሸዋ እንደተገነባ ቤት በፍጥነት ሊወድቅ ይችላል። ስለሆነም በህይወት ጉዞህ የምትመራበትን ታማኝነት (integrity) በውስጣዊ የጂፒኤስ ስርዓትህ ውስጥ ሳትገነባ ከቀረህ መውደቅህ የማይቀር ነገር ነው፡፡

የሁላችንም ጠለት የሆነው ሰው ሞቷል!!~በአንድ ወቅት የአንድ ከተማ ገዢ ለህዝቡ የሁላችንም ጠላት የሆነው ሰው ሞቷል ስለዚህ ትምህርት እንዲሆናችሁ  ። ሁለቹም መጥታችሁ እንድትመለከቱ የሚል ...
21/10/2024

የሁላችንም ጠለት የሆነው ሰው ሞቷል!!

~በአንድ ወቅት የአንድ ከተማ ገዢ ለህዝቡ የሁላችንም ጠላት የሆነው ሰው ሞቷል ስለዚህ ትምህርት እንዲሆናችሁ ። ሁለቹም መጥታችሁ እንድትመለከቱ የሚል አዋጅ አወጀ

~'' የሁለችንም ጠለት ሊሆን የቻለው ሰው ማን ነው?? በሚል ብዙ የከተማው ነዋሪዎች በሬሳ ሰጥን ውስጥ ያለውን ለማየት በመጓጓትና በመገረም ስሜት ወደ ቦታው ሄዱ።

~የሁላችንም ጠላት የሆነው ሰው....'' የተባለውን እያዩ ከተመለሱ በኋለ ብዙዎች በዩት ነገር የተገረሙ ሲሆን አንዳንዶች ግራ የመጋባት ስሜት ተስተውሎባቸዋል።

*ለመሆኑ ህዝቡ በሬሳ ሳጥን ውስጥ ያየው ምን ይመስላችኋል ?

በሬሳ ሳጥን ውስጥ የተቀመጠው ሰይጣን ፧አሸባሪ ፣ክፎ፣ነብሰ በላ ፣አውሬ ፣ ሰይሆን የራሱ መልክ መመልከቻ #መስተዋት ነበር።

ስለዚህ ሁሉም ሰው ጎንበስ ብሎ ጠለቱን ሲፈልግ የሚያየው የረሱን መልክ ነበር ።

የከተማው ገዥ ይህን ያደረገበት ምክንያት ሁሉም ሰው የረሱ ጠላት ራሱ መሆኑን ለማስተማር ነበር ።

'' በህይወትህ ትልቁጠላትህ ውስጥህ ያለው መጥፎ ሀሳብ ነው ስለዚህም መጀመሪያ እሱን ታግለህ አሸንፈው ሌላው ቀላል ነው ''።

@በውስጥህ ያለው ጠላትህ አንተ አንተ እኮ አቅም የለህም፣ እውቀት የለህም ፣አንተ እኮ አካል ጉዳተኛው ነህ ፣አንተ እኮ አታምርም፣ ፣አንተ እኮ አትችልም ፣አን እኮ እንዲያ ነህ ......አንተ እኮ እንዲህ ነህ እያለ ሊያንኳስስህ ዝቅ ሊያደርግህ ይታገላል ።

ወይም '' ይሄ ያሰብከው እቅድ እኮ በሌላ አገር ለይ ነው እንጂ እዚህ አንተ ያለህበት አገር አይሳካም ወ.ዘ.ተ ሊልህ ይችለል ።

አእምሮህ ውስጥ ያለውን ጠላት ታግለህ አሸንፈው !!
Following Love



  ~kalasin bara elleseltannal koo sela ...~Maqasil gumaleraddannal korrada ....~Gita baabur ellecabtannal koo caba...
26/07/2024



~kalasin bara elleseltannal koo sela ...
~Maqasil gumaleraddannal korrada ....
~Gita baabur ellecabtannal koo caba...

Alcambu lillah
07/06/2024

Alcambu lillah

03/06/2024

Beeda Wayyalisneh !!
Insha allah .
~Qafar Agiira Asaakih Ayro Arac Ma warisna ikkal beedat kaxxa gaba ruubak geytimtam.
~Baaxo tanim Mayso tanih .

26/02/2024

እንቆቅልሹ ተፈቷል ኢዩ ጨፌ ተወረደ

Address

Awash

Telephone

+251911737718

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Inahabba ibnu cammadu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category