Bahir-darhiking

Bahir-darhiking We create hiking crue that do hiking everyweek or month and take photos and videos. behind that we do charity activitys.

"Art for humanity" thanks for your participation

የሀገራችን ስመ ጥር አርቲስቶች ታላቁንና ትኩረት የተነፈገውን ጥንታዊውን ፏፏቴ ሊጎበኙ ነው።"የአንድነት እና የፍቅር ጉዞ" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ታሪካዊውን ጢስ አባይ ፏፏቴን በመጎብኘት...
22/08/2022

የሀገራችን ስመ ጥር አርቲስቶች ታላቁንና ትኩረት የተነፈገውን ጥንታዊውን ፏፏቴ ሊጎበኙ ነው።

"የአንድነት እና የፍቅር ጉዞ" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ታሪካዊውን ጢስ አባይ ፏፏቴን በመጎብኘት ዝግጅት ላይና
የጭስ አባይ መንገድ የመሰራት ጥያቄን አስመልክቶ ሀገራችን ያሉ ተወዳጅ አርቲስቶችም ለመሳተፍ ፍቃደኛ ሆነዋል።

በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ላይ ከ100 በላይ ወጣቶችና ታዋቂ ግለሰቦች የሚሳተፉ ሲሆን በዕለቱ የተለያዩ አዝናኝና ማራኪ ጭዋታወች ከውድድሮች ጋር ይደረጋሉ ።

የተለያዩ የጥበብ ፕሮግራሞችም ዝግጅቱን ያደምቀዋል

በዝግጅቱ ላይ ጠጁ ጠላው የጠቦቱ ቁርጥና ጥብስም ይቀርባል ቁምነገሮች ይወሱበታል።
በጉዞዉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ 1 ደብተር በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ. የጉዞ ቀን እሁድ ነሐሴ 22

ውድ የ bahirdar hiking አባላት ግሩፓችን በቅርቡ የጉዞ እና የ hiking program የሚጀምር መሆኑን ላሳውቃችሁ እወዳለሁ፣ እናም ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ግሩፑን እንድትቀላቀሉ እና...
13/02/2022

ውድ የ bahirdar hiking አባላት ግሩፓችን በቅርቡ የጉዞ እና የ hiking program የሚጀምር መሆኑን ላሳውቃችሁ እወዳለሁ፣ እናም ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ግሩፑን እንድትቀላቀሉ እና የዚህ ትልቅ event መስራች እንድትሆኑ ግብዣችንን እንገልጻለን።

02/08/2021

For all our group members pls invite your friends who have interest to this group and make our group Great.

09/05/2021
hiking
25/04/2021

hiking

Address

Giworgis
Bahir Dar

Telephone

+251918144297

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir-darhiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share