Belayneh

Belayneh በአንተ ነግቶ በእኔ እንዳልውል ጠብቀኝ

06/04/2025

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በቡሬ ጽ/አ/መ/ቤ ሰበካ ጉባኤ ታላቅ የህዝብ ጉባኤ አዘጋጅቷል። በእለቱ ከሌላ ሀገር በተጋበዙ መምህራን ትምህርት ምክረ አበው እንዲሁም ዝማሬ ይቀርባል። እርስዎም የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዲህ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ 122:1
አርብ 9ሰዓት
ቅዳሜና እሁድ 8ሰዓት

12/03/2025
04/03/2025

   Bade $ meski
31/01/2025




Bade $ meski

የስሙ መጠሪያ ማን እንደ እግዚአብሔር ነው
21/11/2024

የስሙ መጠሪያ ማን እንደ እግዚአብሔር ነው

Happy Birthday 🎈🎂🎂🎂🎂Ma Sweet
13/10/2024

Happy Birthday
🎈🎂🎂🎂🎂
Ma Sweet

🇺🇸🇺🇸🇺🇸 የ 2026 DV Lottery 🇺🇸🇺🇸🇺🇸  ዛሬ  መስከረም 22 ይጀምራል። ከሰዓት ጀምሮ  በመሙላት ዕድላችሁን ሞክሩ
02/10/2024

🇺🇸🇺🇸🇺🇸 የ 2026 DV Lottery 🇺🇸🇺🇸🇺🇸
ዛሬ መስከረም 22 ይጀምራል።
ከሰዓት ጀምሮ በመሙላት ዕድላችሁን ሞክሩ

🙏🙏🙏መልካም ዜና🙏🙏🙏የቡሬ መንበረ መንግሥት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አዲስ ህንፃ ቤተክርስቲያን ለመስራት መስከረም 19 2017 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ ዘካርያስ  የመሠረት ድንጋይ ተጣለ እግዚአ...
29/09/2024

🙏🙏🙏መልካም ዜና🙏🙏🙏
የቡሬ መንበረ መንግሥት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አዲስ ህንፃ ቤተክርስቲያን ለመስራት መስከረም 19 2017 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ ዘካርያስ የመሠረት ድንጋይ ተጣለ
እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃን!
Burie City ® ቡሬ ከተማ

ይህን የተመታ አመት እንደዚህ በእርግጫ ብለን ሳይሆን ቀስ ብለን ሸውደን ማሳለፍ አለብን እንጂ ሚያልፍ አደለም 🤣🤣🤣🤣🤣
10/09/2024

ይህን የተመታ አመት እንደዚህ በእርግጫ ብለን ሳይሆን ቀስ ብለን ሸውደን ማሳለፍ አለብን እንጂ ሚያልፍ አደለም 🤣🤣🤣🤣🤣

Seriously 🤣🤣🤣🤣
28/08/2024

Seriously 🤣🤣🤣🤣

Address

BAHI RDAR
Bahir Dar

Telephone

+251905531858

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Belayneh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Belayneh:

Share

Category