Hede Pictures

Hede Pictures Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hede Pictures, Photographer, Debra Markos.

"አጸናለሁ ብሎ በተስኪያን በደሜሌ'ት ቀን ይዋትታል ባይተዋሩ ተሜበ'ንተ ማሪያም ብሎ ደጄን ሲቆፈቁፍያናወዘች ነፍሴ አለች በቃሉ አፈፍ"-ሄ.ደ
30/01/2023

"አጸናለሁ ብሎ በተስኪያን በደሜ
ሌ'ት ቀን ይዋትታል ባይተዋሩ ተሜ

በ'ንተ ማሪያም ብሎ ደጄን ሲቆፈቁፍ
ያናወዘች ነፍሴ አለች በቃሉ አፈፍ"

-ሄ.ደ

24/01/2023
ዘንገና ሐይቅ!
24/01/2023

ዘንገና ሐይቅ!

ስበት!
19/12/2022

ስበት!

tower in the sky!
09/12/2022

tower in the sky!

ስትጎድል የሚሞላ - ስትሰንፍ የሚያተጋክረምትህን የሚያበጋ - ጨለማህን የሚያነጋመስቀልህን የሚያነግብ - ቀምበርህን የሚጎዳኝካለህ የነፍስ ጓደኛማን አለ ያንተን ያክል ዕድለኛ?!ይድረስ፦ ላደጋ...
28/11/2022

ስትጎድል የሚሞላ - ስትሰንፍ የሚያተጋ
ክረምትህን የሚያበጋ - ጨለማህን የሚያነጋ
መስቀልህን የሚያነግብ - ቀምበርህን የሚጎዳኝ
ካለህ የነፍስ ጓደኛ
ማን አለ ያንተን ያክል ዕድለኛ?!

ይድረስ፦ ላደጋ ጊዜ ተጠሪዬ!

ጎጃም - አዲስጌ ከትመናል።
19/11/2022

ጎጃም - አዲስጌ ከትመናል።

"የጠመዱ እነሱ -የተጠመድን እኛ ፣ቀምበር እየጎተትን - ያቦቀየን ማኛበሉ እስቲ ፍረዱ ፣ለዩ - ገለባን ከግርዱተጠየቅ - እኮ የማናት ፍሬ ፣የበሬ ወይስ የገበሬ?" - ሄ.ደየየጎራን ጎዳና ተ...
17/11/2022

"የጠመዱ እነሱ -የተጠመድን እኛ ፣
ቀምበር እየጎተትን - ያቦቀየን ማኛ
በሉ እስቲ ፍረዱ ፣
ለዩ - ገለባን ከግርዱ
ተጠየቅ - እኮ የማናት ፍሬ ፣
የበሬ ወይስ የገበሬ?"

- ሄ.ደ

የየጎራን ጎዳና ተከትለን ስንጉደነደን።

"አሰኘኝ መኾን እንደምቦሳ ፣የምድርን አበሳ በእጆቼ ቀጥፌ ፣ከእግሬ ሥር አንጥፌመፈንጠዝ - መቦረቅ ፣መኩነስነስ - ማሸብረቅመፋነን - መደለቅ ፣መከራን መደቅደቅአቦ! በኾንኩኝ እምቦሳ ፣ፌሽታ...
17/11/2022

"አሰኘኝ መኾን እንደምቦሳ ፣
የምድርን አበሳ
በእጆቼ ቀጥፌ ፣
ከእግሬ ሥር አንጥፌ
መፈንጠዝ - መቦረቅ ፣
መኩነስነስ - ማሸብረቅ
መፋነን - መደለቅ ፣
መከራን መደቅደቅ
አቦ! በኾንኩኝ እምቦሳ ፣
ፌሽታን እያነሳ
ሌላን የሚረሳ።"

- ሄ.ደ

ምሥ/ጎጃም - የጎራ ሠፈር ሠፍረናል

ምሥ/ጎጃም - የጎራ ደብረ ቍስቋም ማርያም
16/11/2022

ምሥ/ጎጃም - የጎራ ደብረ ቍስቋም ማርያም

Address

Debra Markos

Telephone

+251982041076

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hede Pictures posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category