Sol ድጂታል ፎቶ እና ቪዲዮ ቀረፃ

Sol  ድጂታል ፎቶ እና ቪዲዮ ቀረፃ ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ፎቶ ግራፍ፣ የቪዲዮ ቀረፃና ኤዲቲንግ ?

የአርመን ኦሮቶዶክሳዉያን በደብረ ታቦር በዓል ላይ!🏆🏆🏆
20/08/2026

የአርመን ኦሮቶዶክሳዉያን በደብረ ታቦር በዓል ላይ!

🏆🏆🏆

የዮርዳኖስ ጸበል ጠጥተው ለ400 ዓመታት አጽማቸው ያልፈረሰ 16 ፍየሎች መገኛ አስደናቂው የጩጊ ማርያም ገዳም በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የምትገኘው ጩጊ ማርያም ወአቡነ...
20/08/2026

የዮርዳኖስ ጸበል ጠጥተው ለ400 ዓመታት አጽማቸው ያልፈረሰ 16 ፍየሎች መገኛ አስደናቂው የጩጊ ማርያም ገዳም

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የምትገኘው ጩጊ ማርያም ወአቡነ ምዕመነ ድንግል አንድነት ገዳም በአጼ ፋሲል ዘመነ መንግሥት በ1632 ዓ.ም የተመሠረተች ጥንታዊት እና ታሪካዊ ገዳም ናት።

ከጎንደር ከተማ 37 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በጉንዳ ጩጊ ቀበሌ የምትገኘው ይህች ገዳም፤ ሰንሰለታማ ተራራዎችን ተንተርሳ በአስደናቂ መልከዓ ምድር እና በአረንጓዴ ሸማ የተዋበች ልዩ የቱሪስት መዳረሻ ናት።

ገዳሟ በርካታ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ ቅርሶችን የያዘች ሲሆን፤ የዮርዳኖስ ጸበል (ማይ ዮርዳኖስ) ጠጥተው አጽማቸው ሳይፈርስ ለ400 ዓመታት የቆዩ 16 ፍየሎች አጽም፣ ወድቆ የተነሳ ችብሃ ዛፍ፣ የኢትዮጵያ ካርታ ቅርጽ ያለው ዋሻ እና ምስጢራዊ ዋሻዎች ይገኙባታል፡፡

በዋሻው ውስጥ የሚገኘው የዮርዳኖስ ጸበል መጠኑ የማይጨምርና የማይቀንስ፣ በአንድ ቦታ የቆመ ጥርት ያለ ሲሆን፤ ከጸበሉ የተንሳፈፈ ተዓምራዊ ድንጋይም ይገኝበታል።

የገዳሙ የንግሥ በዓል በየዓመቱ ጳጉሜ 3፣ ጥር 21 እና ሰኔ 21 የሚከበር ሲሆን፤ ቦታውን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እና ለማስተዋወቅ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።

ከሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ፋይዳዋ ባሻገር አእምሮ የሚያድስ የተፈጥሮ ውበትን ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ ስፍራ ነው።

Via፦አሚኮ
ግዮን ማለዳ

በ2019 ዓ.ም. በዓላት
18/08/2026

በ2019 ዓ.ም. በዓላት

18/08/2026
ንሃሴ 12/12/2018ዓ.ም
18/08/2026

ንሃሴ 12/12/2018ዓ.ም

  🕊️ #አሜን🙏
15/08/2026

🕊️

#አሜን🙏

  🥰🙏1) ስትሰጥ ምላሽ አትጠብቅ(ምሳሌ 21:26)2) ካለመጠራጠር እመን(1ኛ ቆሮ.13፡7)3) ይቅር ስትል ቂም አትያዝ(1ቆላስያስ3:12-14)4) የሰውን ንግግር ሳታቋርጥ አዳምጥ(ምሳሌ 1...
15/08/2026

🥰🙏
1) ስትሰጥ ምላሽ አትጠብቅ(ምሳሌ 21:26)

2) ካለመጠራጠር እመን(1ኛ ቆሮ.13፡7)

3) ይቅር ስትል ቂም አትያዝ(1ቆላስያስ3:12-14)

4) የሰውን ንግግር ሳታቋርጥ አዳምጥ(ምሳሌ 18)

5) ሰዎች ላይ ክፉ አታስብ (ፊልጲስዩስ 2:14)

6) መልስ ስትመልስ አትከራከር(ምሳሌ 17:1)

7) ቃልህን ጠብቅ(ማቴ 5:37)

😎 ለመስማት እንጅ ለመናገር አትፍጠን(ያዕቆብ 1:19)

9) በሁሉ ነገር ትዕግስተኛ ሁን(1ኛ ቆርጦስ 13:4)

10) ይቅር መባባልን ሁሌም አትዘንጋ(ኤፌሶን 4:31-32)

🤌🏾 ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏽
መልካም እለተ ሰንበት 🕊️

እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

Address

Debre Mark'os

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sol ድጂታል ፎቶ እና ቪዲዮ ቀረፃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category