Ethio media information page

Ethio media information page Follows

10/03/2026
  🤭Full time : Wolves 2-1 Liverpool
10/03/2026

🤭

Full time : Wolves 2-1 Liverpool

 🙏🙏🙏👉318 የኤርትራ ወታደሮች ለመከላከያ እጅ መስጠታቸው ተሰምቷል‼🙏🙏🙏በቡሬ ግንባርና በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ የኤርትራ ወታደሮች ክፍለ ጦራቸውን እየለቀቁ ለኢትዮጵያ መከላከ...
04/03/2026

🙏🙏🙏
👉318 የኤርትራ ወታደሮች ለመከላከያ እጅ መስጠታቸው ተሰምቷል‼🙏🙏🙏

በቡሬ ግንባርና በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ የኤርትራ ወታደሮች ክፍለ ጦራቸውን እየለቀቁ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጃቸውን መስጠታቸውን ቀጥለዋል። በዛሬው ዕለት ብቻ አንድ የሻምበል መሪን ጨምሮ 64 የኤርትራ ወታደሮች እጅ መስጠታቸው ተሰምቷል።

👉64 ወታደሮች ከነአዛዣቸው (ሻምበል) በቡሬ ግንባር በኩል እጃቸውን ሰጥተዋል።

👉ከሶስት ቀናት በፊት በተመሳሳይ መልኩ 254 የኤርትራ ወታደሮች ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጃቸውን መስጠታቸው ይታወሳል።ቁጥራቸው 318 ደርሷል።

👉ወታደሮቹ ከመደበኛ የውጊያ ቀጠናቸውና ከተመደቡባቸው የትግራይ አካባቢዎች እየሸሹ እንደሚገኙ ተገልጿል።

እንደ ምንጮች ዘገባ ከሆነ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኤርትራ ወታደሮች በቡድንና በነጠላ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጃቸውን የመስጠት አዝማሚያ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል። ይህም በወታደሮቹ ዘንድ እየታየ ያለውን ከፍተኛ መከፋፈልና የሞራል መውደቅ እንደሚያመለክት ተተንትኗል።

🙏እጃቸውን የሰጡት ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በመከላከያ ሰራዊት ጥበቃ ስር የሚገኙ ሲሆን፣ አስፈላጊው ሰብአዊ አያያዝ እየተደረገላቸው መሆኑ ታውቋል።

Pick 𝐎𝐍𝐄... 🤔👀
25/02/2026

Pick 𝐎𝐍𝐄... 🤔👀

25/02/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Sanyii Koot, Jïäth Çhűøl Đęñg, Yafet Tesfay, Dap Kang Wang

2030
21/02/2026

2030

አልቻልኩም ተቃጠልኩኝ! እዛው ላሟ ስር ቁጭ ብያለው። ነደድኩኝ! ምክር አልሰማ ብዪ ነው። ይበለኝ
21/02/2026

አልቻልኩም ተቃጠልኩኝ! እዛው ላሟ ስር ቁጭ ብያለው። ነደድኩኝ! ምክር አልሰማ ብዪ ነው። ይበለኝ

Join us from 5pm GMT for more good times on Rio Presents 🥂
17/02/2026

Join us from 5pm GMT for more good times on Rio Presents 🥂

Amorim and bald head Ten hag nearly finish Manchester United
07/02/2026

Amorim and bald head Ten hag nearly finish Manchester United

Address

Gambella
Gambela

Telephone

+251910345842

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio media information page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio media information page:

Share

Category