Hiwete Demege

Hiwete Demege The true doughter of kimant people,the attorney of truth and the real patriotic doughter of Ethiopia.

06/06/2021

The true doughter of kimant people,the attorney of truth and the real patriotic doughter of Ethiopia.

06/06/2021

ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ
ለተወሰኑ ጊዜያቶች ዝምታን መርጠን መቆየታችን ይታወቃል።በዚህ ገፅ ተመልሰናል።ፍትሃዊና እዉነተኛ መረጃዎችንና ሃሳቦችን የምንለዋወጥበት ይሆናል መልካም ቀን።

የአገዉ ዘር ነኝ ኩሩ ቅማንት ሀገር የገነባሁ የጎንደር ባላባትምልክቴ ሰማያዊክብሬ ዘላለማዊመገለጫየ ሰላማዊዜግነቴ ኢትዮጵያዊየማልኮራ የማልፈራከአርማጭሆ ጃኒፈንቀራከመተማ እስከ ቋራየአባቴ ሀገ...
20/03/2021

የአገዉ ዘር ነኝ ኩሩ ቅማንት
ሀገር የገነባሁ የጎንደር ባላባት
ምልክቴ ሰማያዊ
ክብሬ ዘላለማዊ
መገለጫየ ሰላማዊ
ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ
የማልኮራ
የማልፈራ
ከአርማጭሆ ጃኒፈንቀራ
ከመተማ እስከ ቋራ
የአባቴ ሀገር ነዉ እስከ ወገራ

  አገኘሁ ብለዉ የብርሽን ፎቶ የተሸከመዉን ሰዉየ እንዳያቀምሱት ፎቶዉን ከፍ አርገህ ያዉም በእንጨት ነገር ያዝ በሉት ጎበዝ!!!!Kkkkkkግን እዚህ ሁሉ ህዝብ መሀል ሶስት ክላሽ ብቻ አይደ...
24/03/2019

አገኘሁ ብለዉ የብርሽን ፎቶ የተሸከመዉን ሰዉየ
እንዳያቀምሱት
ፎቶዉን ከፍ አርገህ ያዉም በእንጨት ነገር ያዝ በሉት ጎበዝ!!!!Kkkkkk
ግን እዚህ ሁሉ ህዝብ መሀል ሶስት ክላሽ ብቻ አይደብርም?
አርማጭሆ ጭልጋ መተማ
በሄዳቹህ አንድ የቅማንት አገዉ ገበሬ ለታዘለ ልጁ ሳይቀር ክላሽ ገዝቶ ያስቀምጣል
ነገር ግን ወንድነቱን ጫካ ሸፍቶ ከወንዶች ጋር ይፋለማል እንጅ
ሴቶችና ህፃናት በተሰበሰቡበት አደባባይ ወቶ አይፎክርም
አይ ቅሜ ጨጎጎቱ
አቤት የመይሳዉ ዘር
እንኳንም ከቴዎድሮስ ሆንኩ
አሞቴ ክትት ያለ ማንቧረቅ የማልወድ አገዉ ነኝ
ማሪያምን!!!!

Hiwete Demeqeጨረስነዉ እያሉ ወተዉ ሲፎክሩቀበርነዉ እያሉ ሚዲያ ላይ ሲያቅራሩአርባ ቀን ሳይሞላዉ ሳይወጣ ተስከሩፈንቅሎ ተነሳ ቅማንት አላዛሩአላዛር ነዉ ቅማንት ሲገሉት ሚነሳሰብረን ጣ...
09/02/2019

Hiwete Demeqe
ጨረስነዉ እያሉ ወተዉ ሲፎክሩ
ቀበርነዉ እያሉ ሚዲያ ላይ ሲያቅራሩ
አርባ ቀን ሳይሞላዉ ሳይወጣ ተስከሩ
ፈንቅሎ ተነሳ ቅማንት አላዛሩ

አላዛር ነዉ ቅማንት ሲገሉት ሚነሳ
ሰብረን ጣልነዉ ሲሉት ተነስቶ ሚያገሳ

አትንኩት ቅማንትን የአገዉን መከታ
የቴዲን ወታደር የኢትዮጵያን ዋልታ
ንፁህ ጎንደሬ ነዉ ፍፁም ተግዳርዳሪ
ለምኖ ማይበላ በጎጆዉ አዳሪ

ገጥመዉ ሲሸነፉ ሲለበልባቸዉ
ቀበቶ አስፈትቶ በቁም ሲያሸናቸዉ

ሽምግልና ነገር በጎን ይልካሉ
ደግሞ አርፎ ሲቀመጥ ቤት ያቃጥላሉ
በገዛ ሀገሩ ዉጣልኝ ይላሉ

እሱም ዘራፍ ብሎ ዳግመኛ ሲነሳ
ጥላዉ ሲከብዳቸዉ በኩራት ሲያገሳ
ቅማንት ወያኔ ነዉ ሲሉት ሰማዉ እሳ

ቅማንት እማ አገዉ ነዉ ፋሲልን የሰራ
መይሳዉን ወልዶ ሀገርን የመራ

ጣሊያንን መተማ አማኒት ላይ ወርዶ
እንደ ሽልባ በሬ ያረደ እንደ ዘንዶ

የሰላቶዉ ቅመም የባንዳዉ ጎራዴ
የሽንታሞች መቅጫ እሱ አይደለም እንዴ

እዚክ ቤት ዉስጥ ኢትዮጵያ ስትስቅ ድምፅ ይሰማኛልአፋኞችና ተገንጣዮች በማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ!!Ethiopia is on the way!!!
02/02/2019

እዚክ ቤት ዉስጥ ኢትዮጵያ ስትስቅ ድምፅ ይሰማኛል
አፋኞችና ተገንጣዮች በማይደርሱበት
ቦታ ይቀመጥ!!
Ethiopia is on the way!!!

የቅማንት ልጅ በጎንደሬነተና በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርምጎንደሬ ነኝ ያዉም ቅማንት
16/01/2019

የቅማንት ልጅ በጎንደሬነተና በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም
ጎንደሬ ነኝ ያዉም ቅማንት

ፍትህ ወዴት ነዉ ያለሽዉ???
07/11/2018

ፍትህ ወዴት ነዉ ያለሽዉ???

Address

Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hiwete Demege posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category