Amhara Picture

Amhara Picture Amhara First. Amhara is the Largest Population in Ethiopia and Semetic Speaking people live in Northern part of Ethiopia.

There are more than 40 Million Amhara in the country.

22/02/2026

የሰሜን ጥምረት?

እዬሔድህ---->

With ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ / Fasil Kenema Sport Club – I just got recognized as one of their top fans!
23/12/2025

With ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ / Fasil Kenema Sport Club – I just got recognized as one of their top fans!

23/12/2025

👋

ሞይስ_ፓዋቲ የአፄዎቹ የጎል ዘብ ጎል ብቻ አይደለም፤ የአፄዎቹን ክብር ጠባቂ፤የቡድኑ መተማመኛ፤የጠንካራ እጆች ባለቤት፤ በያዘነው አመት አፄዎቹን የተቀላቀለው የጎል ዘብ ሞይስ ፓዋቲ በአስር የሊግ ጨዋታወች በሰባቱ መረቡን ሳያስደፍር በመወጣት እጅግ ድንቅ እንቅስቃሴን እያደረገ ይገኛል።

👋

The Emperors’ goalkeeper not only a goal guardian, but also the protector of the Emperor’s honor;
the team’s pillar of trust;
the owner of strong, reliable hands.
Goalkeeper Moise Pawati, who joined the Emperors this season, is delivering outstanding performances. In 10 league matches, he has kept a clean sheet in 7 games, showcasing an exceptional level of consistency and brilliance.
🇦🇹 🇦🇹 https://t.me/FKSCOfficial fasilkenemascofficial•instagram https://m.facebook.com
🇦🇹 🇦🇹

23/12/2025

⚽ !
ባህርዳር ከተማ 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ እሮብ ታህሳስ 15/2018
🕙 10:00
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!
🇦🇹 🇦🇹 https://t.me/FKSCOfficial fasilkenemascofficial•instagram https://m.facebook.com
🇦🇹 🇦🇹

23/12/2025

!!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ውድድር ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም ከነገሌ አርሲ እግር ኳስ ክለብ ጋር በነበረን ጨዋታ ክለባችን 1 ለ 0 ማሸነፉ የሚታወቅ ሲሆን በዕለቱ በነበረው ጨዋታ ላይ በ79ኛው ደቂቃ ላይ የክለባችን አንበል የሆነው ምኞት ደበበ አግባብ ባልሆነ መንገድ በመሀል ዳኛው ውሳኔ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።

ውሳኔውም ተገቢ ያልሆነ እና በክለባችን ውጤታማ ጉዞ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚፈጥር ነዉ። ስለሆነም ተገቢውን ፍትህ ለማግኘት ጨዋታው በተጠናቀቀ በሶስት ሰዓት ውስጥ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ የቴክኒክ ክስ ያቀረብን ሲሆን የኮሚቴውን ውሳኔ ከተመለከትን በኃላ ለሚመለከተው አካል ይግባኝ በማቅረብ ፍትህ ለማግኘት እየሰራን እንደሆነ እንዲታወቅ በተጨማሪም ውድ ደጋፊዎቻችን ፣ የስፖርት ጋዜጠኞች እንዲሁም መላው የሀገራችን የእግር ኳስ ቤተሰብ ክለባችን ላይ የተላለፈውን አግባብ ያልሆነ ውሳኔ በመቃወም ከእግር ኳስ ፍትህና ከክለባችን ጎን ስለቆማችሁ በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ስም የላቀ ምስጋናችን እናቀርባለን።
🇦🇹 🇦🇹 https://t.me/FKSCOfficial fasilkenemascofficial•instagram https://m.facebook.com
🇦🇹 🇦🇹

23/12/2025

!!

ነገ ለሌላ ድል፣ ለሌላ አሸናፊነት የሚደረግ ፍልሚያ፤ከምንወክለው ማህበረሰብ የወረስነውን የአሸናፊነት መንፈስ ለማስቀጠል ውድ ልጆቻችን በሜዳ ይገኛሉ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የአፄው ሰራዊት በስታዲየም ይሞላሉ፤ ከሜዳ ውጭም በእልፎች የሚጠበቀው የጣና ደርቢ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ይደረጋል።
ለሌላ ድል፣ ለሌላ አሸናፊነት ነገን በትልቅ ተስፋ እንጠብቃለን። ስናሸንፍ በሞገስ፣ ስንታገል በክብር ነው፤
ውድ ልጆቻችን ነገም ለሌላ አሸናፊነት የድል ምልክት የሆነውን ጃኖ መለያ ለብሳችሁ አሸናፊነታችሁን እንደምታስቀጥሉ ሙሉ እምነት አለን!
🔥💪

!!

Tomorrow is a battle for another victory, another triumph. To keep alive the winning spirit we inherited from the community we represent, our beloved sons will take to the field. Thousands of the Emperor’s army will fill the stadium, while countless supporters will follow from outside. The much-anticipated Tana Derby will take place tomorrow at 10:00.
We await tomorrow with great hope for another win, another success. When we win, we do so with grace; when we fight, we do so with honor. Our beloved sons, we have full confidence that tomorrow as well, wearing the Jano jersey, the symbol of victory, you will continue your winning run.
🔥💪
🇦🇹 🇦🇹 https://t.me/FKSCOfficial fasilkenemascofficial•instagram https://m.facebook.com
🇦🇹 🇦🇹

23/12/2025

ቀጣይ ጨዋታ ....

በአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ከአፄወቹ ጨዋታቸውን ያከናወናሉ ።

ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታድየም ረቡዕ ታሕሳስ 15 10:00 ላይ ይከናወናል ።

ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባህር ዳር ከነማ

23/12/2025

የማይቀርበት ቀጠሯችን .....

የጣና ሞገዶቹ ከአፄወቹ ሁለቱ የአማራ ክልልን ዘመናዊ እግር ኳስ ከነ ጥቁር አባይ ዳሽን ወልድያ ባህር ዳር ዮኒቨርስቲ መውረድ በኋላ እንደ አዲስ ያነቃቁ ሁለት ቡድሮች ።

ከአማራ ሊግ : አንደኛ ሊግ ከአንደኛ ሊግ ሱፐር ሊግ ከሱፐር ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያደገ ያሸናፊነት ትግል ያሳየ ደርቢ ቀድሞ ወደ ሊጉ ያደጉት አፄወቹ የለኮሱት ችቦ የጣና ሞገዶቹ በዓመቱ ተከትለው ተጋሩት ።

በመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ዓመት ውድድራቸው የመጀመርያው ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ሁለተኛውን ፋሲል ከነማ ማሸነፍ ችሏል ።

በአጠቃላይ ውድድር ዓመታት በኮቪድ የተቋረጠውን ውድድር ሳይጨምር አስራ ሁለት ጊዜ ተገናኝተዋል ሁለት ሁለቴ ሲሸናነፉ ስምንት ጨዋታዋች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል ።

ባለፉት ሶስት ተከታታይ ዓመታት ስድስት ጨዋታዎች የጣና ሞገዶቹ ከስድስቱ ሁለቱን ሲያሸንፉ በአራቱ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል ።

ነገ 10:00 በሊጉ ሁለተኛ እና ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ሆነው ጨዋታቸውን ሲያከናውኑ በውድድር ዓመቱ የጣና ሞገዶቹ በሶስት ጨዋታ ሲሸነፉ አፄወቹ ምንም አይነት ሽንፈትን አላስተናገዱም ።

ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም አይደቀርም ድል ለጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ !!!

23/12/2025

😍 ውቡን ማሊያ መሸለም ይፈልጋሉ? 🤩

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ! 🎁

⚽ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ⚽

ከስር ባስቀመጥነው የጎፈሬ የፌስቡክ ገፅ እየገቡ በነገው ዕለት የሚደረገውን የባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ገምተው የጎፈሬ ቤተሰብ የሆነውን የጣናው ሞገዶቹን ማሊያ አሸናፊ ይሁኑ!

‼️ በፌስቡክ ገፃችን ብቻ 👇👇👇

https://www.facebook.com/share/p/1G1wf74NPS/

23/12/2025

ይገምቱ ይሸለሙ .....

በጉጉት የሚጠበቀው የነገው የጣና ሞገዶቹ እና ፋሲል ጨዋታ ውጤት ይገምቱ ይሸለሙ ::

ፓስቱን ሼር አድርገው ቅድሚያ ትክክለኛ ግምት የገመቱ ሶስት ተከታዮች ይሸልማሉ ::

ድል ለጣናው ሞገድ ባህር ዳር ከነማ

Address

Gonder

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Picture posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category