Hadiya Pictures Gallery

Hadiya Pictures Gallery Introduce the Hadiya people's culture and civilization to the rest of the globe.

14/05/2026
ውድድሩ ተጠናቋል***አሸናፊዎች እንዲሁም ከ1-5 የነበራችሁ ተወዳዳሪዎች በቀጣይ  ክልላችንን በሀገር አቀፍ ደረጃ በበጎ እንደምታስጠሩ አምናለሁየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ...
12/05/2026

ውድድሩ ተጠናቋል
***
አሸናፊዎች እንዲሁም ከ1-5 የነበራችሁ ተወዳዳሪዎች በቀጣይ ክልላችንን በሀገር አቀፍ ደረጃ በበጎ እንደምታስጠሩ አምናለሁ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀውና የክልሉን የቱሪዝም ዘርፍ ለማስተዋወቅና የክልሉን ገጽታ ለመገንባት በቡታጅራ ከተማ በተካሄደው የሚስቱሪዝም የቁንጅና ውድድር ሩት ሰፊሁን ከጉራጌ ዞን በአንደኝነት በማጠናቀቅ የ"ሚስቱሪዝም ማዕከላዊ ኢትዮጵያ" ማዕረግ አሸናፊ ሆናለች።
****
በውድድሩ ላይ ሀያት ናስር ከሀዲያ ዞን በሁለተኝነት እንዲሁም ቤቴልሄም አየለ ከጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሶስተኛ ሆነው በማጠናቀቅ የክልሉ የቱሪዝም አምባሳደር ተብለው ተሰይመዋል።

ለአሸናፊዎች ሽልማት እንዲሁም ለሁሉም ተወዳዳሪዎች የምስጋናና የምስክር ወረቀት ተበርክቷል።
***
ምርጥ አምስት ውስጥ የገቡት የቀቤናና የማረቆ ተወዳዳሪዎች ክልላችንን ወክለው በሀገር አቀፍ መድረክ ይሳተፋሉ።

የቀቤናን ባህልና ታሪክ ለማስተዋወቅ እስከመጨረሻው ዙር ተጋድሎ ያደረግሽው ጀግና እህታችን ፈቲሀ መሀመድ በርቺልን ከፍ ባለ ደረጃ ሀገርሽን እንደምታስጠሪ አምናለሁ
***
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
ሁሉም ተወዳዳሪዎች ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ መሰል ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የክልላችንን ወግና ባህል ለማስተዋወቅ የምታደርጉት ጥረት የሚደነቅ ነው

💥💥💥Hadiya💥💥💥💥💥💥💥💥💥
07/05/2026

💥💥💥Hadiya💥💥💥
💥💥💥💥💥💥

06/05/2026
04/05/2026

HHFC Vs WDFC

ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ መታሰቢያ አደባባይ አሁን የወንድማችን ቶማስ አስክሬን አቀባበል
03/05/2026

ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ መታሰቢያ አደባባይ አሁን
የወንድማችን ቶማስ አስክሬን አቀባበል

Address

Hr
Harar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiya Pictures Gallery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hadiya Pictures Gallery:

Share

Category