Berihun page

Berihun page ✨መግቢያም መውጫም "በር" ነው!
በተለይ የባህር ✨ media
(3)

06/06/2026

እረ የመንግስት ያለህሰሜ አጣን እኮ ጐበዝ የግንቦቱ ዝናብ ከሌሊቱ 7፡00 እንዴት አመሻችሁ ብሎ ስተት ብሎ መግባት።ይህ የሆነው ደግሞ በአገው ምድር ት/ቤት ቀጥታ ወደ ሆስፒታል የሚወሰደው መ...
01/06/2026

እረ የመንግስት ያለህ
ሰሜ አጣን እኮ ጐበዝ
የግንቦቱ ዝናብ ከሌሊቱ 7፡00 እንዴት አመሻችሁ ብሎ ስተት ብሎ መግባት።
ይህ የሆነው ደግሞ በአገው ምድር ት/ቤት ቀጥታ ወደ ሆስፒታል የሚወሰደው መንገድ ተለዋጭ መንገድ ተብሎ አገግሎት መስጠት ከጀመር ከ5 ወራት በላይ ሆነው። ያኔ በበጋው አቧራ ሰንጠጣ ከረምን ይሁን ብለን ቀንም ማታም ቤታችንን ዘግተን ተቀመጥን:: ምክንያቱ ቤቱም የፈሰበት አለና ብለን ነበር። የአሁኑ ይባስ መንገዱን ቆርጦ የሚሂደው ዲች ቦይ ስላቦቹ ተደርምሰዉ ውስጥ ይገባሉ። ጭራሽ በላዩ ላይ ሪዳሽ በመሙላት ጉርፉን መሄጃ ሲያጡታል። እነማን?
ታዲያ በ3ቱ ብሎኮች የሚገኙ ከዳር እስከ 3ኛውና 4ኛው ቤት ድረስ ጐርፉ እያጠለቀለቀን ይገኛል።
አባካችሁ ድረሱልን ጐርፍ ከበላን በኋላ ዳስ ጥሎ ማዘን ዋጋ የለውምና።
የሚሰሙ ጆሮዎችን እንሻለን።
እባካችሁ ድምፅ ሁኑን

"ኢትዮጵያ፡ የውበት፣ የታሪክ እና የባህል ሰገነት። 🇪🇹✨​                 "
31/05/2026

"ኢትዮጵያ፡ የውበት፣ የታሪክ እና የባህል ሰገነት። 🇪🇹✨
​ "

ይህ ምስል በግርማ ሞገስና በደስታ የተሞላ ውብ ቅጽበትን ያሳያል።የክብርና የልምድ ተምሳሌት። አባ ያዘው የያዙት ሽመል የሕይወት ጉዞንና ጥንካሬን ያመለክታል።​ጥልቅ ወዳጅነት፤ ፊታቸው ላይ የ...
30/05/2026

ይህ ምስል በግርማ ሞገስና በደስታ የተሞላ ውብ ቅጽበትን ያሳያል።
የክብርና የልምድ ተምሳሌት።
አባ ያዘው የያዙት ሽመል የሕይወት ጉዞንና ጥንካሬን ያመለክታል።
​ጥልቅ ወዳጅነት፤ ፊታቸው ላይ የሚነበበው ልባዊ ፈገግታ።
የትውልድ ቅብብሎሽን፣ የባህል ኩራትን እና የንጹህ ወዳጅነትን ጥልቅ ትርጉም።
ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።
📸ማኑን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።

26/05/2026


የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአዊ ብሔ/አስ/ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ​የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአዊ ብሔረሰብ አስተዳዳር ማስተባበሪ...
25/05/2026

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአዊ ብሔ/አስ/ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

​የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአዊ ብሔረሰብ አስተዳዳር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በየአካባቢው ለሚገኙ ችግረኛና ተጎጂ ወገኖች የሚያደርገውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ ቀጥሏል።

​ጽ/ቤቱ በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ለሚገኙ 250 ለሚሆኑ ተፈናቃይ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሆን የላቀ ጠቀሜታ ያለው የምግብና የልብስ አልባሳት ድጋፍ አድርጓል።

​በዚህ በጎ ተግባርና የድጋፍ እርክክብ መርሃ-ግብር ላይ፦

​የወረዳው ተወካይ አስተዳዳሪ አቶ ያረጋል ምናየሁ፣

​የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ አለኸኝ፣

​እንዲሁም የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከፍተኛ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

​ይህ ድጋፍ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን ታላቅ እፎይታን የፈጠረ ሲሆን፥ የወረዳው አመራሮችም ቀይ መስቀል ላደረገው ፈጣንና ሰብአዊ ምላሽ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

​የቀይ መስቀል ማህበር ለተቸገሩ ወገኖች ፈጣን ደራሽነቱን አሁንም አጠናክሮ ይቀጥላል!
ቀይ መስቀልን መደገፍ ለሰው ፍጡር በችግሩ ጊዜ እንደመድረስ ይቆጠራል፡፡

#የኢትዮጵያቀይመስቀል

25/05/2026

🏆💪

  #አርሴናል 🏆
24/05/2026


#አርሴናል 🏆

Address

Injibara

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Berihun page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Berihun page:

Share

Category