Barkot

Barkot https://linktr.ee/barkegn



The LORD make his face shine on you and be gracious to you. AMEN!!!

Barkot Tube - Is online Christians Worship and Entertainment page

Stay Blessed!!!

ድንግል ማርያምን እወዳታለው እርሷ ግን አታማልድም፡፡አማላጅ ጌታችን መድኃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆኔ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ፡፡የሉቃስ ወንጌል22፥32 እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስ...
27/12/2025

ድንግል ማርያምን እወዳታለው እርሷ ግን አታማልድም፡፡
አማላጅ ጌታችን መድኃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆኔ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ፡፡
የሉቃስ ወንጌል
22፥32 እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ። ወደ ሮሜ ሰዎች
8፥34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
2፥5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
ወደ ዕብራውያን
8፥6 አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል።
9፥15 ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው።
12፥24 የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች
1፥21-22 እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
5፥19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
2፥16 ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።
ወደ ቆላስይስ ሰዎች
1፥19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።

26/12/2025
“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”                ያዕ 1:17
10/12/2023

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”
ያዕ 1:17

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”                ያዕ 1:17
10/12/2023

“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው”
ያዕ 1:17

ይሰ ዮኒ 😇
08/10/2023

ይሰ ዮኒ 😇

North London forever ❤️🤍♾️Arsenall Bukayo Saka7
17/09/2023

North London forever ❤️🤍♾️
Arsenall Bukayo Saka7

06/08/2023

Address

London

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Barkot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share